Fana: At a Speed of Life!

በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የተያዘ ማዳበሪያ ለወጣቶችና አርሶ አደሮች እየተሰራጨ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ክልል በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር ከተያዘ 453 ኩንታል ማዳበሪያ ከፊሉ በእርሻ ዘርፍ ሥራ ለተፈጠረላቸው ወጣቶች እና አርሶ አደሮች እየተላለፈ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ከፊሉ ማዳበሪያ ደግሞ በሕግ አግባብ ውሳኔ እስከሚሰጠው እየተጠበቀ መሆኑን…

ኢትዮጵያ ቡሩንዲን 2 ለ 0 ረታች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሴካፋ ከ18 ዓመት በታች ሴቶች ውድድር ኢትዮጵያ ተጋጣሚዋ ቡሩንዲን 2 ለ 0 አሸንፋለች፡፡ እሙሽ ዳንኤል በመጀመሪያው እና በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠረቻቸው ሁለት ጎሎች ነው ኢትዮጵያ ተጋጣሚዋን የረታችው፡፡ የሴካፋ ሴቶች ከ 18 ዓመት በታች…

የ12ኛ ክፍል 2ኛ ዙር ተፈታኞች ወደተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሁለተኛ ዙር ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ወደ ተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ እየገቡ ነው፡፡ የ2ኛው ዙር (የተፈጥሮ ሣይንስ) ተፈታኝ ተማሪዎች ፈተና ወደሚወስዱበት ዩኒቨርሲቲ ማቅናት የጀመሩት ትናንት ሲሆን ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡…

አክሱም ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማር ሥራውን ዳግም ለመጀመር ተማሪዎቹን ጠራ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አክሱም ዩኒቨርሲቲ በጦርነቱ ምክንያት አቋርጦት የነበረውን የመማር ማስተማር ሥራ ዳግም ለመጀመር ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቆ ተማሪዎቹን ለምዝገባ ጠርቷል፡፡ በዚህም 3ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ የሆናቸው መደበኛ የቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች፣ ሁሉም የሕክምና…

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች ፈቃድ መስጠቱን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ኢንቨስትመንት ቢሮ ገለጸ፡፡ ለ166 ፕሮጀክቶች ፈቃድ ለመስጠት ታቅዶ÷ በግብርና 67፣ በአገልግሎት 53 እና በኢንዱስትሪ 21…

የፓን አፍሪካ የመንግስት – የግል ተቋማት ትብብር ልማት ማዕከል ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓን አፍሪካ የመንግስት - የግል ተቋማት ትብብር ልማት ማዕከል ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት መሆኑን የድርጅቱ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ ኦክሳና ማዮሮቫ (ፕ/ር) ገልጸዋል። ዋና ስራ አስፈጻሚዋ ከፋና ብሮድካስቲንግን ኮርፖሬት ጋር…

የሶማሌ ክልል ከፍተኛ አመራሮች የግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የግምገማ መድረክ በጅግጅጋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድን ጨምሮ የካቢኔ አባላት፣ ምክትል ቢሮ ኃላፊዎች እና በክልል ደረጃ ያሉ ተቋማት አመራሮች…

ዶናልድ ትራምፕ ተጨማሪ የወንጀል ክሶች ቀረቡባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተጨማሪ የወንጀል ክሶች ቀረቡባቸው። ትራምፕ በፍሎሪዳ መኖሪያ ቤታቸው በሚገኝ የደህንነት ካሜራ የተቀረጸ ተንቀሳቃሽ ምስልን በቤቱ የሚገኝ ‘የጥገና ባለሙያ እንዲያጠፋው አስገድደዋል’ በሚል ተጨማሪ…

አጀንዳዎችን በማሰባሰብ ሂደት የሚሳተፉ አካላት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ለሚያከናውነው አጀንዳዎችን የማሰባሰብ ስራ የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ለይቷል፡፡ ባለድርሻ አካላትም በኮሚሽኑ በሚቀርብላቸው ጥሪ መሰረት በሚደረገው አጀንዳ የማሰባሰብ ሥራ ንቁ…

አስፈፃሚ ተቋማቱ ሥራቸውን በተፋጠነ ሁኔታ እንዲያከናውኑ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዲጂታል ፋውንዴሽን ፕሮጀክት አስፈፃሚ ተቋማት ሕዝቡ ከፕሮጀክቶች ማግኘት ያለበትን ጥቅም እንዲያገኝ ሥራቸውን በተፋጠነ መልኩ እንዲሠሩ ተጠየቁ፡፡ የአስፈፃሚ ተቋማቱን የ2015 ዕቅድ አፈፃፀም፣ የሁለት ዓመት ጉዞ እና የ2016 ትግበራ…