Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለሲዳማ ሕዝብ የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሲዳማ ሕዝብ የዘመን መለወጫ ፍቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሲዳሚኛ ቋንቋ ባስተላለፉት መልዕክት “እንኳን ለሲዳማ አዲስ ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሰላም…

በአዲስ አበባ ከ342 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ራዳ ክፍለ ከተማ ከ342 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በ90 ቀናት ተገንብተው የተጠናቀቁና የተለያዩ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች ዛሬ ተመረቁ፡፡ በ90 ቀናት የተገነቡት ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችም ከ27 በላይ ሲሆኑ÷ ከ342 ሚሊየን…

ከ1 ሺህ ወራት ኢባዳ የላቀ ምንዳዋ ሚዛን የሚደፋው “ለይለቱል ቀድር”

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ሣምንት በሚጠናቀቀው የረመዷን ወር ከ1 ሺህ ወራት ወይም ከ83 ዓመት ከ3 ወራት ኢባዳ በላይ የላቀ ምንዳ ያላት አንድ ሌሊት “ለይለቱል ቀድር” ትገኛለች፡፡ ይችን በረከተ ብዙ “ለይለቱል ቀድር” ምዕመኑ በንቃት እንዲጠብቃት አስተምኅሮቱ…

መንግሥት የፒራሚድ ስልትን በሚተገብሩ ድርጅቶች ላይ ሕግ እንዲያስከብር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ሕገ ወጡን የፒራሚድ ስልት በሚተገብሩ ድርጅቶች ላይ ሕግ እንዲያስከብር በድርጅቱ ተመልምለው የቆዩ ግለሰቦች ጠየቁ፡፡ “ኢትኬር” የተሰኘው ድርጅት በዚሁ የንግድ ስልት ላይ መሰማራቱን በድርጅቱ ተመልምለው የቆዩ ግለሰቦች አጋልጠዋል።…

ጥንቃቄ የሚሻው የበዓል ወቅት አመጋገብ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገ ለጤና ችግር ሊዳርግ ይችላል፡፡ የጾም ቀናትን መጠናቀቅ ተከትለው በሚመጡ በዓላት ያለውን አመጋገብ ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባ ባለሙያዎች ይመክራሉ፡፡ ምክንያቱም ለረጅም ጊዜ ከቅባት…

የፋሲካ በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ የፋሲካ በዓል ተከበረ፡፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ ለሰው ልጅ ደኅንነት፣ ሰላም የተገኘበት መሆኑን የሃይማኖት አባቶች ገልጸዋል፡፡ ስለሆነም በኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ የተገኘውን ሰላም፣ ክርስቲያኑ ምዕመን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የሶማሊያውን ፕሬዚዳንት ተቀበሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሶማሊያውን ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሐሙድን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸውን ገለጹ። ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም…

የፋሲካ እና የዒድ አልፈጥር በዓላትን አንድነትን በሚያጠናክሩ ተግባራት ማክበር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋሲካ እና የዒድ አልፈጥር በዓላትን አንድነትን በሚያጠናክሩ ተግባራት ማክበር አለብን ሲሉ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር ገለጹ። ከንቲባው መጪዎቹን በዓላት በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።…

ወደ ሪፎርሙ ያልተቀላቀሉ ልዩ ኃይሎች እስከ ሰኞ ወደሚፈልጉት የፀጥታ መዋቅር እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህመምና በፈቃድ ምክንያት ወደ ሪፎርሙ ያልተቀላቀሉ ልዩ ኃይሎች እስከ መጪው ሰኞ ድረስ ወደሚፈልጉት የፀጥታ መዋቅር እንዲቀላቀሉ ጥሪ ቀረበ፡፡ በጋምቤላ ክልል ልዩ ኃይሉን መልሶ የማደራጀቱ ሂደት በተሳካ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ…

በአፋር ክልል ከ353 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው በጀት ዓመት በአፋር ክልል ከ353 ሚሊየን 331 ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ እየተከናወነ ነው። ለመንገድ ግንባታ ስራው 257 ሚሊየን እና ለጥገና 96 ሚሊየን 331 ሺህ 880 ብር መመደቡን የአፋር ክልል…