የሀገር ውስጥ ዜና ትንሣዔ – የድል ቀን ! ዮሐንስ ደርበው Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዐቢይ ጾም የመጨረሻው ሣምንት ሰሙነ ሕማማት (የሕማማት ሣምንት) ይባላል፡፡ “ሰሙን” ሳምንት ማለት ሲሆን÷ ሕማማት ደግሞ “ሐመ” ታመመ ከሚለው የግዕዝ ቃል የተገኘ መታመም ፤ መሠቃየት ማለት ነው፡፡ የሁለቱ ቃል ጥምረት የኢየሱስ ክርስቶስ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ማሞ ምህረቱ ከተለያዩ ሀገራት የማዕከላዊ ባንክ ገዥዎች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Apr 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ ከኬንያ፣ ዛምቢያ፣ ሞዛምቢክ እና ዩጋንዳ ማዕከላዊ ባንኮች ገዥዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱን ያካሄዱት ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም እና የዓለም ባንክ የ2023 የፀደይ ወቅት ስብሰባ ጎን ለጎን ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ሰርቀዋል በተባሉ 4 ተጠርጣዎች ላይ ምርመራ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከ5 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት ሰርቀዋል በተባሉ አራት ተጠርጣሪዎች ላይ ምርመራ እየተካሄደ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ኮተቤ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ሊያደርጉ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሯ በኢትዮጵያ በሚኖራቸው የሁለት ቀን ቆይታ ከመንግስት እና ከአፍሪካ ሕብረት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር እንደሚወያዩ ይጠበቃል። ጉብኝቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ሕብረተሰቡ ከግብይት መጭበርበር ሊጠነቀቅ እንደሚገባ አስገነዘበ ዮሐንስ ደርበው Apr 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስልታቸውን እየቀያየሩ በበዓል ሰሞን ከሚፈጸሙ የግብይት መጭበርበሮች ሕብረተሰቡ እንዲጠነቀቅ የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት አሳሰበ፡፡ የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን እና ሕዝብ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ እንዳለ አሰፋ እንዳሉት÷ በርካቶች እንደአቅማቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ በበልግ እርሻ ከ764 ሺህ ሔክታር መሬት በላይ በዘር ተሸፈነ ዮሐንስ ደርበው Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በበልግ እርሻ እስካሁን ከ764 ሺህ ሔክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ጌቱ ገመቹ የተመራ ልዑክ በምዕራብ ሐረርጌ ዞን የበልግ እርሻ እንቅስቃሴን ጎብኝቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ከ2 ሚሊየን በላይ ወገኖች ድጋፍ ይሻሉ ተባለ ዮሐንስ ደርበው Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ላፉት አራት ዓመታት የተስተካከለ የዝናብ ሁኔታ ባለመኖሩ ምክንያት በተከሰተው ድርቅ ለችግር የተጋለጡ 2 ሚሊየን 8 ሺህ ወገኖች ድጋፍ ይሻሉ ተባለ፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ክላስተር አስተባባሪ እና የግብርና ቢሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቄራዎች ድርጅት ከ5 ሺህ በላይ የዕርድ እንስሳት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው የትንሳዔ በዓል ከ5 ሺህ በላይ የዕርድ እንስሳት አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ገለጸ፡፡ የድርጅቱ የሕዝብ ግንኙነት አገልግሎት ኃላፊ አታክልቲ ገብረሚካኤል ለትንሳዔ ከ5 ሺህ በላይ የዕርድ እንስሳት…
ቢዝነስ ክልሎች ለበዓሉ ፍትሐዊ ግብይት እንዲኖር እየሠራን ነው አሉ ዮሐንስ ደርበው Apr 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ፣ ደቡብ እና ሲዳማ ክልሎች ከመጪው የፋሲካ በዓል ጋር በተያያዘ ከምርት አቅርቦት እስከ ፍትሐዊ የግብይት ሥርዓት ድረስ በትኩረት እየሠሩ መሆናቸውን ገለጹ፡፡ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቢታ ገበያው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የ120 ሰዎች ክስ ተቋረጠ ዮሐንስ ደርበው Apr 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን ማረሚያ ቤት የነበሩና በፍትሕ ሚኒስቴር አማካኝነት ጉዳያቸው ሲታይ የነበሩ 120 ታራሚዎች ክስ ተቋርጦ ዛሬ ተለቀዋል። በባለፉት ዓመታት ከነበረው አለመረጋጋት ጋር ተያይዞ በማረሚያ ቤቱ ውስጥ ጉዳያቸው ሲታይ የነበሩ ታራሚዎች ክስ…