Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈጻጸምን እየገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ሥራ አሥፈፃሚ አካላት የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም በቦንጋ ከተማ እየገመገሙ ነው። የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ በመድረኩ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ሥራዎችን…

በተመድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መ/ቤትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በተመድ የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነርና በአፍሪካ ሕብረት የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ተወካይ ማረሰል ሲ. አክፖቮ እንዲሁም በተመድ የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና የሰብዓዊ መብቶች ዋና አማካሪ ከፍተኛ ኮሚሽነር ፔሪ ምቢቦንግ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅትን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ÷ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የተለያዩ ሚኒስትሮች እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ የኢትዮጵያ…

የመዲናዋ አመራሮች በከተማው በሚተገበረው የሌማት ትሩፋት ዕቅድ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በከተማው በሚተገበረው የሌማት ትሩፋት ዝርዝር ዕቅድ ላይ ተወያይተዋል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በውይይቱ ማጠቃለያ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ ይህን ወሳኝ ተግባር ለማሳካት…

ወደ ትግራይ ክልል የሚወስዱ ሁሉም ኮሪደሮች ለሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ክፍት መሆናቸውን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ትግራይ ክልል የሚወስዱ ሁሉም ኮሪደሮች ለሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ክፍት መደረጋቸውን የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምሳደር ሽፈራው ተክለማርያም ለተለያዩ ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ ድጋፍ አቅራቢ…

አቶ ደመቀ መኮንን በዱባይ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በዛሬው ዕለት በዱባይ የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄኔራል ጽህፈት ቤት ጉብኝት አድገዋል፡፡ አቶ ደመቀ በጉብኝታቸው÷ ቆንስላ ጄኔራል ጽሕፈት ቤት ለዜጎች የሚሰጠውን አገልግሎት፣ የዜጎችን…

ለአምራች ኢንዱስትሪው የሚያስፈልጉ የግብርና ምርቶች ዋጋ ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአምራች ኢንዱስትሪው የሚያስፈልጉ የግብርና ምርቶች ጥራት ፣መጠን እና ዋጋ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እየተካሔደ ነው፡፡ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ የሚጠበቅበትን እንዲያሳካ የግብዓት አቅርቦት እጥረት እና የጥራት ችግሮችን በመለየት ባለድርሻ…

የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ከስምንት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር በአርብቶ አደርና በከፊል አርብቶ አደር አካባቢዎች ከሚገኙ ስምንት ዩኒቨርሲቲዎች ጋር ምክክርና ዐውደ ጥናት እያካሔደ ነው፡፡ ሚኒስቴሩ የምክክር ዐውደ ጥናቱን እያካሔደ የሚገኘው÷ ከጎንደር፣ ጋምቤላ፣ ሚዛን ቴፒ፣ ቡሌ…

በአቶ ሙስጠፌ የተመራ ልዑክ በቦቆልማዮ መልካዲዳ የሚገኙ ስደተኞችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የተመራ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ በሊበን ዞን በቦቆልማዮ መልካዲዳ አካባቢ የሚገኙ ስደተኞችና የአካባቢው ነዋሪዎችን ሁኔታ ጎበኘ፡፡ የጉብኝቱ ዓላማ አካባቢው ዝናብ አጠር…

የአማራ ክልል የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የዘንድሮ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት በደቡብ ጎንደር ዞን ሊቦ ከምከም ወረዳ ተጀምሯል። የስንዴ ልማቱ የተጀመረው የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለና ሌሎች የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት ነው። ርዕሰ-መስተዳድሩ እንደገለጹት…