Fana: At a Speed of Life!

የሥራ አጥነት ችግርን ለመፍታት የምክር ቤቱ አባላት ቅንጅታዊ ሥራ አስፈላጊ ነው- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ አጥነት ችግርን ለመፍታት የምክር ቤቱ አባላት ቅንጅታዊ ሥራ አስፈላጊ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ከወረዳ እስከ ማዕከል ከሚገኙ የሥራ ዕድል ፈጠራ ምክር…

በአዲስ አበባ የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከአራት ወራት በላይ ተቋርጦ የነበረው የመታወቂያ እድሳት አገልግሎት ዛሬ ተጀመረ፡፡ ከአገልገሎቱ ጋር በተያያዘ የነበሩ ችግሮች ታርመው በዛሬው ዕለት ዳግም የመታወቂያ እድሳቱ በይፋ ተጀምሯል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ አገልግሎት መጀመሩ እፎይታ ሰጥቶናል- የጥሙጋ እና አላማጣ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ አገልግሎት መጀመሩ እፎይታ ሰጥቶናል ሲሉ የጥሙጋ እና አላማጣ ነዋሪዎች ተናገሩ። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው ነዋሪዎቹ÷ በጥሙጋ የኤሌክትሪክ እና የሞባይል ኔትዎርክ አገልግሎት መጀመሩን ተናግረዋል፡፡…

የኤፍ . ቢ. አይ የዓለም አቀፍ ኦፕሬሽን ዲቪዥን ም/ዳይሬክተር በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የሥራ ጉብኝት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካ የአሜሪካ የፌደራል ምርመራ ቢሮ (ኤፍ. ቢ. አይ) የዓለም አቀፍ ኦፕሬሽን ዲቪዥን ምክትል ዳይሬክተር ሬይሞንድ ዱዳ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዋና መሥሪያ ቤት የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝቱ በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግሥት ጉዳይ ፈጻሚ…

በሶማሊያ የመረጃና ደኅንነት ኤጀንሲ ኃላፊ የተመራ ልዑክ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ኤጀንሲ ዳይሬክተር ጀነራል ማሀድ ሞሐመድ የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ መግባቱን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል። ልዑኩ ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…

በ1 ቢሊየን ብር ወጪ የሚከናወነው የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የማጠናቀቂያ ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) መመዘኛዎችን መሰረት በማድረግ በአንድ ቢሊየን ብር ወጪ የሚከናወነው ቀሪ የማጠናቀቂያ ስራ ተጀምሯል፡፡ የስታዲየሙ ሁለተኛ ዙር ሥራዎች የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዛሬው…

በተለያየ ምክንያት ግንባታቸው ቆሞ የነበሩ የመንገዶች ግንባታ ሥራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከወሰን ማስከበር እና ከፋይናንስ ጋር በተያያዘ ችግር ግንባታቸው ቆሞ የነበሩ ሁለት የመንገድ ፕሮጀክቶች ግንባታ ተጀመረ፡፡ በዚሁ መሰረት÷ የቃሊቲ - ቱሉ ዲምቱ ዐደባባይ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት እና ከቃሊቲ ቀለበት መንገድ…

የአርቲስት ዓሊ ቢራ የአስከሬን ሽኝት ሥነ ስርዓት በትውልድ ሥፍራው እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ዓሊ ቢራ የአስከሬን ሽኝት ሥነ ስርዓት በትውልድ ሥፍራው ድሬዳዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የአርቲስት ዓሊ አስከሬን ዛሬ ከቢሾፍቱ ወደ አዲስ አበባ ወዳጅነት ዐደባባይ እና ከወዳጅነት ዐደባባይ ወደ ድሬዳዋ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ…

“አርቲስት ዓሊ ቢራ የሀገር ፍቅር ምልክት ነው”- አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለገቡ የጥበብ ሰው አርቲስት ዓሊ ቢራ “የሀገር ፍቅር ምልክት ነው” ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ፡፡ አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በአዲስ አበባ ከተማ የወዳጅነት ዐደባባይ በተካሔደው የአርቲስት ዓሊ ቢራ…

አንጋፋው የጥበብ ሰው አርቲስት ዓሊ ቢራ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርቲስት ዓሊ ቢራ በሥራዎቹ የኦሮሞ ሙዚቃ በሀገሪቱ የሙዚቃ ገበያ ውስጥ ተገቢውን ሥፍራ እንዲያገኝ አስችሏል። በልጅነቱ ያደረበትን የሙዚቃ ፍላጐት ለመኖር በ1954 ዓ.ም በድሬዳዋ ከተማ በተለምዶ አፍረን ቀሎ ባንድ የሚባለው ኡርጂ በከልቻ ባንድ…