Fana: At a Speed of Life!

የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስከሬን የሽኝት ሥነ ስርዓት በወዳጅነት ዐደባባይ ተካሔደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስከሬን የሽኝት ሥነ ስርዓት በአዲስ አበባ ከተማ የወዳጅነት ዐደባባይ ተካሔደ፡፡ በወዳጅነት ዐደባባይ በተካሔደው የአስከሬን ሽኝት ሥነ ስርዓት ላይ÷ የአርቲስቱ ቤተሰቦች፣ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ የሙያ አጋሮች፣…

የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ወዳጅነት ዐደባባይ ተሸኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ ወዳጅነት ዐደባባይ ተሸኘ ፡፡ የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን ቢሾፍቱ ከሚገኘው የአርቲስቱ መኖሪያ ቤት ዛሬ ማለዳ ወደ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መሸኘቱ ይታወቃል፡፡…

የአርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን ቢሾፍቱ ከሚገኘው የአርቲስቱ ቤት ሽኝት ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክብር ዶ/ር አርቲስት ዓሊ ቢራ አስክሬን ቢሾፍቱ ከሚገኘው የአርቲስቱ ቤት ሽኝት ተደረገለት፡፡ ዛሬ ለአንጋፋው አርቲስት ዓሊ ቢራ የጀግና የክብር ሽኝት ከተደረገለት በኋላ ሥርዓተ ቀብር ይፈጸማል፡፡ አስከሬኑ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…

የኢትዮ-ካናዳ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ፎረም በቶሮንቶ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራተኛው የኢትዮ-ካናዳ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ፎረም በካናዳ ቶሮንቶ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በፎረሙ ላይ በካናዳ የኢትዮፕያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ እና የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ ታሳታፊዎች ናቸው። የሁለቱ…

የሕዳር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዳር ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር በጥቅምት ወር በነበረው እንደሚቀጥል የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ከጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 6 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሕዳር 30…

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የቱሪዝም ንግድ ትርኢት ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በየዓመቱ ለንደን ከተማ በሚደረገው እና በዓለማችን ቀዳሚ ከሆኑት የቱሪዝም ንግድ ትርዒቶች አንዱ በሆነው ወርልድ ትራቭል ማርኬት 2022 ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ ከድህረ ኮሮና በኋላ በተደረገው የዘንድሮው አውደርዕይ ላይ ከ3 ሺህ 437…

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ሥጋትና እሳቤ የመፍትሔ አንድ አካል ለመሆን ቁርጠኛ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ ሥጋትና እሳቤ እንደምታጋራ እና የመፍትሔ አንድ አካል ለመሆን ቁርጠኛ መሆኗን አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በግብጽ እየተካሄደ ካለው የተመድ የአየር…

ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ በድምጻዊ አሊ ቢራ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በድምጻዊ አሊ ቢራ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣኅለወቅር በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ከመቃብር በላይ ትቶ የሄደው መልካም ስምና በርካታ ሥራዎቹ ሲታወሱ ይኖራሉ ብለዋል፡፡…

ዓለም አቀፍ የማዕድን ኤክስፖ ከሕዳር 1 እስከ ሕዳር 3 ቀን ድረስ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የማዕድን ኤክስፖ "Mintex” ከሕዳር 1 እስከ ሕዳር 3 ቀን 2015 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ኡማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በኤክስፖው ከ270 በላይ የሀገር ውስጥና የውጪ…

በሦስት ክልሎች ሰላምና ልማት ጽ/ቤት አስተባባሪነት የተዘጋጀ የሰላም ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ ክልሎች ሰላምና ልማት ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት የተዘጋጀው የሰላም ጉባኤ በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው። በሐይማኖት አባቶችና በሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት የተጀመረው የሰላም ጉባኤ÷ የሕዝብ ለሕዝብ…