Fana: At a Speed of Life!

በውሃና ኢነርጂ ጉዳዮች ላይ ከኔዘርላንድስ የልማት ድርጅት ጋር በጋራ መሥራት የሚያስችል ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በውሃና ኢነርጂ ጉዳዮች ላይ ከኔዘርላንድስ የልማት ድርጅት ጋር በትብብር ለመሥራት በሚያስችለው ጉዳይ ላይ ተወያይቷል፡፡ ውይይቱን ያካሄዱት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሐብታሙ ኢተፋ እና የኔዘርላንድስ የልማት ድርጅት ዋና…

በኢንዱስትሪ ለውጥ እና በኢኮኖሚ ብዝሃነት ላይ ያጋራ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት ከፍተኛ ባለስልጣናት በኢንዱስትሪ ለውጥ እና በኢኮኖሚ ብዝሃነት ላይ በኒጀር ኒያሚ ያጋራ ውይይት እያካሄዱ ነው፡፡ ምክክሩ በፈረንጆቹ ህዳር 20 ቀን 2022 የሚካሄደውን የአፍሪካን ኢንደስትሪያላይዜሽን እና የኢኮኖሚ ብዝሃነት…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአፍሪካ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ኅብረት ጉባዔ እየተሳተፈ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ የምርምር ዩኒቨርሲቲ ኅብረት የጋራ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ በጋራ ጉባዔው ላይ÷ የአባል ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዚዳንቶች፣ ቻንስለሮች ችና የልቀት የምርምር…

ከ42 ሀገራት የተውጣጡ አመራሮች የሣይንስ ሙዚየምን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ42 የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ የሚኒስቴር መስሪያ ቤት አመራሮች የሣይንስ ሙዚየምን ጎብኝተዋል፡፡ ጎብኝዎቹ የሣይንስ ሙዚየሙን ከጎበኙ በኋላ በሰጡት አስተያየት በተመለከቱት ነገር መደነቃቸውን ገልጸዋል፡፡ ሙዚየሙ እና በውስጡ የተመለከቷቸው…

የኢትዮ- ዩናይትድ ኪንግደም የንግድ ፎረም በለንደን እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አራተኛው የኢትዮጵያ እና ዩናይትድ ኪንግደም የንግድ ፎረም በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እየተካሔደ ነው፡፡ ፎረሙን÷ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር፣ ዋፋ ማርኬቲንግ እና ፕሮሞሽን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፣ በለንደን የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ”የሌማት ትሩፋት” መርሐ ግብርን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ''የሌማት ትሩፋት'' የተሰኛ ሀገር አቀፍ የእንስሳት ተዋጽዖ ልማት መርሐ ግብርን አስጀምረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ ዛሬ በአርባ ምንጭ ከተማ ‘የሌማት…

ቱርክ በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት የተደረሰውን ሥምምነት አደነቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በትናንትናው ዕለት በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት መካከል በተደረሰው የሰላም ስምምነት የተሰማትን ደስታ ገለጸች። የቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ÷ በፌዴራል መንግሥት እና በህወሓት መካከል የተደረሰው ስምምነት እንዳስደሰተው…

የጋሞ ዞን በተትረፈረፈ የተፈጥሮ ሀብት የታደለ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋሞ ዞን በተትረፈረፈ የተፈጥሮ ሀብት የታደለ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንዳሉት ፥ የጋሞ ዞን ህዝብ በጠንካራ የሥራ ባህሉ አማካኝነት ልምላሜን ለትውልድ…

በደቡብ ክልል በሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ታሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል ጥቅምት 24 ቀን 2013 ዓ.ም በመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት መታሰቢያ "መቼም አንረሳውም" በሚል መሪ ቃል ታስቧል፡፡ መታሰቢያው የተዘከረው በደም ልገሳ፣ ገንዘብ በማሰባሰብ እና የሠራዊቱን ጽናት በሚያሳዩ…

በአፍሪካ ሕብረት አማካኝነት ለተደረሰው የሰላም ስምምነት ስኬት አሜሪካ ድጋፏን ትቀጥላለች- አንቶኒ ብሊንከን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ሕብረት አማካኝነት ለተደረሰው የሰላም ስምምነት ስኬት አሜሪካ ድጋፏን ትቀጥላለች ሲሉ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ገለጹ፡፡ በፕሪቶሪያ ሲካሔድ የቆየው የኢፌዴሪ መንግስትና ህወሓት የሰላም ውይይት በስኬት መጠናቀቁንም…