Fana: At a Speed of Life!

ኔቶ ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባቱን አምኗል – ሜድቬዴቭ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) ከሩሲያ ጋር ጦርነት ውስጥ መግባቱን የኔቶ ዋና ጸሐፊ ዬንስ ስቶልተንበርግ በተዘዋዋሪ ማመናቸውን የቀድሞው የሩሲያ ፕሬዚዳንት ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ ገለጹ፡፡ ማክሰኞ ዕለት በጉዳዩ ላይ ስቶልተንበርግ…

አዳዲስ የሥራ ፈጠራ የቢዝነስ ሀሳብ የያዙ አስር የኢትዮጵያ ድርጅቶች በዱባይ ጂ አይ ቴክስ 2022 እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አዳዲስ የሥራ ፈጠራ የቢዝነስ ሀሳብ የያዙ አስር የኢትዮጵያ ድርጅቶች በዱባይ ጂ አይ ቴክስ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተሳተፉ ነው። የምርምርና ኢኖቬሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ባይሳ በዳዳ የተመራ የመንግሥት እና አዳዲስ የሥራ ፈጠራ…

በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ የሚሰማሩ ባለሀብቶች ከኢትዮጵያ አልፈው በአፍሪካ ገበያ ውጤታማ መሆን ይችላሉ – ገርድ ሙለር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ የሚሰማሩ ባለሀብቶች ከኢትዮጵያ አልፈው በአፍሪካም ገበያ ውጤታማ መሆን ይችላሉ ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት ዳይሬክተር ጄኔራል ገርድ ሙለር ተናገሩ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል…

በጤናው ዘርፍ ለሚመዘገበው ስኬት የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት ሚና የላቀ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደገ ሀገር በጤናው ዘርፍ ለሚመዘገበው ስኬት የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት ሚና የላቀ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት አሠራሩን በማዘመን የአቅርቦት ሰንሰለቱን ፈጣንና…

በኦሮሚያ ክልል የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራም ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል በሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የምገባ ፕሮግራም ዛሬ ተጀምሯል፡፡ ከክልሉ ዘንድሮ በሁሉም የ1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ 7 ነጥብ 5 ሚሊየን ተማሪዎችን ለመመገብ ታቅዶ እየተሰራ የነበረ ሲሆን፥ ዛሬ…

በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ ዋሺንግተን ዲሲ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሺዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ዋሺንግተን ዲሲ ገብቷል። ልዑኩ በቆይታው በዓለም ባንክ እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ዓመታዊ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገኖች ውይይት ላይ ይሳተፋል ተብሏል።…

የኢትዮጵያ መንግሥት ከሦስት ቀናት በፊት በጂቡቲ ጦር ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግሥት ከሦስት ቀናት በፊት በጂቡቲ መከላከያ ሰራዊት ታጁራህ ክፍለ ጦር ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አወገዘ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ በጥቃቱ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጾ፥ ለተጎጂ ቤተሰቦች ለጂቡቲ ህዝብ እና መንግስት…

1 ሺህ 497ኛው የመውሊድ በዓል በጀማ ንጉሥ መስጂድ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 497ኛው የመውሊድ በዓል በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ መውሊድ በተከበረበት ጀማ ንጉሥ መስጂድ እየተከበረ ነው፡፡ በ1456 ዓ.ም የተመሰረተው ጀማ ንጉሥ መስጂድ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የመውሊድ በዓል የተከበረበት ቤተ እምነት ነው፡፡…

በአራት ክልሎች 16 ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር፣ አማራ፣ ኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች 16 ትምህርት ቤቶችን መገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት÷ የ"ሰዎች ለሰዎች" ድርጅት ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ሰባስቲያን ብራንዲስ እና የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ …

አምራች ተተኪዎችን ለማፍራት ለወጣቶች ጤና ትኩረት እንደሚሰጥ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ እና አምራች ተተኪዎችን ለማፍራት ለአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች ጤና በትኩረት እንደሚሠራ ተገለጸ፡፡ በጤናው ዘርፍ የአፍላ ወጣቶች እና የወጣቶች ዓመታዊ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ…