Fana: At a Speed of Life!

የኒውክሌር ስምምነት ላይ ለመድረስ ማዕቀቦች መነሳት አለባቸው- ኢራን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ የኒውክሌር ስምምነት ላይ ለመድረስ አሜሪካ የጣለቻቸውን ማዕቀቦች ማንሳት እንዳለባት ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ኢራን የኒውክሌር ጦር መሳሪያ መርሐ ግብሯ በዘላቂነት ለማስወገድ ከአሜሪካ በኩል አስተማማኝ ዋስትና ልታገኝ…

12ኛው የጣና ፎረም ጉባዔ በጥቅምት ወር ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣና ፎረም በመጪው ጥቅምት ወር አጋማሽ በባሕርዳር ከተማ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ የ2015 ዓ.ም ጣና ፎረም ጉባዔ ቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን አስመልክቶ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ከጣና ፎረም አዘጋጅ ኮሚቴ ጋር ተወያይተዋል።…

በጀመርነው አዲስ ዓመት ስንዴን ለውጪ ሀገር ገበያ ለማቅረብ ወደያዝነው ግብ ቀርበናል -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀመርነው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ስንዴን ለውጪ ሀገር ገበያ ለማቅረብ ወደያዝነው ግብ ቀርበናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች…

ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የግል መገልገያ እቃዎች መመሪያ ተሻሻለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የግል መገልገያ እቃዎች መመሪያ መሻሻሉን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የግል መገልገያ እቃዎች ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡበትን ሁኔታ የሚወስነው በሥራ ላይ ያለው መመሪያ ለሕገ ወጥ ንግድ በር የከፈተና የአገልግሎት አሰጣጡ…

ህወሓት የፈጸመው የነዳጅ ዝርፊያ የሰብአዊ ድጋፍ ስራውን አክብዶብናል – ዴቪድ ቤስሊ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት መቀሌ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ውስጥ የፈጸመው የነዳጅ ዝርፊያ የድርጅቱን ስራ እንዳከበደበት ዋና ዳይሬክተሩ ዴቪድ ቤስሊ ገለጹ። በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት…

የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የወንዶች ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ የሴካፋ ዞን የማጣርያ ውድድር የምድብ ድልድል ዛሬ ይፋ ሆኗል፡፡ ውድድሩ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ከመስከረም 20 እስከ ጥቅምት 5 ቀን 2015 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡ በወጣው መርሐ ግብር መሰረት ፥…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ “ለአፍሪካውያን ችግር አፍሪካዊ መፍትሔ” መርሕ ድጋፍ እንዲያደርግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ለአፍሪካውያን ችግር አፍሪካዊ መፍትሔ” መርሕ በአፍሪካ ሕብረት አማካኝነት ለሚደረገው የሰላም ድርድር ሂደት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ድጋፍ እንዲያደርግ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ጠየቁ፡፡ በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በቤጂንግ…

በአሸባሪው ህወሓት ለተጎዱ ዜጎችና ተቋማት 5 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎችና የጤና ተቋማት 5 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮ-ካናዳውያን ኔትወርክ ለማህበራዊ ድጋፍ አስታውቋል፡፡ ድጋፉ በአማራና አፋር ክልሎች በጦርነት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው…

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የቻይና ኤምባሲ የነጻ ትምህርት እድል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክኖሎጂው ዘርፍ የተማሪዎችንና የመምህራንን አቅም የሚያሳድግ የነጻ የትምህርት እድል ስምምነት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና በቻይና ኤምባሲ መካከል ተፈረመ፡፡ ስምምነቱ የኢትዮጵያን እና የቻይናን የቆየ ወዳጅነት እንደሚያጠናክር…

ህብረተሰቡ ከሕጋዊ አሠራር ውጪ ቀረጥና ታክስ ነጻ አስፈቅደናል ከሚሉ አካላት እንዲጠነቀቅ ገንዘብ ሚኒስቴር አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ ከሕጋዊ አሠራር ውጪ ማህበር እናደራጃለን፣ ቀረጥና ታክስ ነጻ አስፈቅደናል ወይም እናስፈቅዳለን ከሚሉ አካላት እንዲጠነቀቅ ገንዘብ ሚኒስቴር አሳስቧል፡፡ ሚኒስቴሩ በሰጠው ማብራሪያ በመዲናዋ በማገልገል ላይ የሚገኙ የላዳ ታክሲዎች በአዲስ…