ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ወደ አውሮፓ የሚሄደውን ዋና የጋዝ ማስተላለፊያ መሥመር ዘጋች ዮሐንስ ደርበው Aug 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዋና የጋዝ ማስተላለፊያ መስመሯ ወደ አውሮፓ የምትልከውን የጋዝ አቅርቦት ለሦስት ቀናት ማቋረጧን አስታወቀች፡፡ እንደ ጋዝፕሮም መረጃ የጋዝ አቅርቦቱ የተቋረጠው “በኖርድ ስትሪም1” የጋዝ ማስተላለፊያ መሥመር ላይ ጥገና በማስፈለጉ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአሸባሪው ህወሓት ሊተላለፍ የነበረ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ተያዘ ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከበየዳ ወደ ሰሀላሰየምት ወረዳ በቅብብሎሽ ለሽብርተኛው ህወሓት ሊደርስ የነበረ 1 ሚሊየን 253 ሺህ ብር መያዙን በአማራ ክልል ልዩ ኃይል የተከዜ ክፍለ ጦር 3ኛ ሻለቃ አዛዥ ዋና ኢንስፔክተር ጀጃው ፈረደ ገልጸዋል፡፡ አሸባሪው ቡድን…
ስፓርት ሊዲያ ታፈሰ ለዓለም ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ጥሪ ቀረበላት ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳኛ ሊዲያ ታፈሰ በህንድ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የዓለም ሴቶች ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ውድድር ላይ አገልግሎት እንድትሰጥ በፊፋ ጥሪ ቀረበላት፡፡ የዓለም ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ዋንጫ ጨዋታ ውድድር ከጥቅምት 1 እስከ ጥቅምት 20 ቀን 2015…
የሀገር ውስጥ ዜና በ672 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የጅግጅጋ ከተማ ማሳለጫ መንገድ በትኩረት እየተከናወነ ነው ዮሐንስ ደርበው Aug 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ 672 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የጅግጅጋ ከተማ ማሳለጫ መንገድ ግንባታ በትኩረት እየተከናወነ መሆኑ ተገልጿል። የመንገድ ግንባታውየከተማዋን የትራፊክ መጨናነቅና አደጋ ለመቅረፍ ታልሞ ነው የሚገነባ መሆኑም ተነግሯል፡፡ 30 ሜትር የጎን…
የሀገር ውስጥ ዜና የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከደቡብ ኮሪያ ውኃ ኮፖሬሽን ጋር የትብብር ስምምነት ተፈራረመ ዮሐንስ ደርበው Aug 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከደቡብ ኮሪያ ውኃ ኮርፖሬሽን ጋር የትብብር ስምምነት በደቡብ ኮሪያ፣ ሲዎል ተፈራርሟል። የደቡብ ኮሪያ ውኃ ኮርፖሬሽን ፕሬዚዳንትና ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ፓርክ ጄይ ስምምነቱን ከተፈራረሙ በኋላ ባደረጉት ትግግር ÷ የኢትዮጵያና…
የሀገር ውስጥ ዜና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ የክብር ዶክትሬት ሰጠ ዮሐንስ ደርበው Aug 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬት ሰጠ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ የክብር ዶክትሬቱን የሰጣቸው÷ በሃይማኖት አባትነታቸው የተማሩትንና ያስተማሩትን…
የሀገር ውስጥ ዜና “ማሜሎዲ ሳንዶውንስ”ን ለተቀላቀለው አቡበከር ናስር አቀባበል ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካውን ማሜሎዲ ሳንዶውንስ የተቀላቀለውን ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ተጫዋች አቡበከር ናስር በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሙክታር ከድር አቀባበል አደረጉለት፡፡ በአቀባበል ሥነ-ሥርዓቱ ላይ በደቡብ አፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላማዊ መንገድ እንዳይዘጋ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ህወሓትን ወደ ሰላም መንገድ እንዲያመጣው መንግስት አሳሰበ ዮሐንስ ደርበው Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰላማዊ መንገድ እንዳይዘጋ፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ህወሓትን ወደ ሰላም መንገድ እንዲያመጣው መንግስት አሳሰበ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ አውጥቷል። ያለ ጦርነት መኖር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የመኖሪያ ቤት ኪራይ መጨመርም ይሁን ተከራይን ማስወጣት የሚከለክለው ደንብ ለስድስት ወራት ተራዘመ ዮሐንስ ደርበው Aug 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ኪራይ መጨመርም ይሁን ተከራይን ማስወጣት የሚከለክለው ደንብ ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት ተራዘመ። የከተማ አስተዳደሩ ዜጎች ላይ የሚደርሰውን የኑሮ ጫናን ለመቀነስ በመኖሪያ ቤት ተከራዮች ላይ የኪራይ ዋጋ ጭማሪ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በምስራቅ ሐረርጌ እና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች ከ11 ሺህ በላይ ነዋሪዎችን የንጹህ ውሃ ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን እና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች የውሃ ምንጮች ላይ 11 ሺህ 700 ነዋሪዎችን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ የሚያደርግ የውሃ መሳቢያ ተከላ ማካሄዱን አስታወቀ፡፡ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን እና…