የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር እና የአሜሪካ ኤምባሲ በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ መከሩ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጁሃር ከድር እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን በጋራ በሚሠሩባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባ ከድር ጁሃር በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በጤና፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በ17ኛው የዓለም አቀፍ ኢንተርኔት አስተዳደር ዝግጅት ሂደት ላይ ምክክር ተካሄደ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 17ኛው የዓለም አቀፍ ኢንተርኔት አስተዳደር ዝግጅት ሂደትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ÷ ኢትዮጵያ 17ኛውን የኢንተርኔት አስተዳደር ጉባኤ በ2022 እንድታስተናግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሪታንያው “ዩኒሊቨር” ኩባንያ በኢትዮጵያ በምግብ ማቀነባበር ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልግ ገለጸ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በለንደን የሚገኘው “ዩኒሊቨር” የተባለው ኩባንያ በኢትዮጵያ የምግብ ማቀነባበር ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ በእንግሊዝ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ከዩኒሊቨር ኩባንያ የአፍሪካ ኮርፖሬት ጉዳዮች ዳይሬክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ የአመራሮች ልዑካን ቡድን በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚገኙ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ፡፡ ልዑኩ ከክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን እና ከሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 60 በመቶ ሴት ወጣቶች በሥራ ላይ ልምምድ ፕሮጀክት ተጠቃሚ ይሆናሉ – አቶ ጃንጥራር ዓባይ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 60 በመቶ ያህል ሴት ወጣቶች በወጣቶች የሥራ ላይ ልምምድ ፕሮጀክት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የሥራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር ዓባይ ተናገሩ፡፡ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ በባቡር ተሽከርካሪዎችን የማጓጓዝ አገልግሎት ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ጂቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በባቡር ተሽከርካሪዎችን ከጂቡቲ ወደ አዲስ አበባ የማጓጓዝ አገልግሎት አስጀምሯል፡፡ አገልግሎቱ በአንድ ጊዜ 240 ተሸከርካሪዎችን ማጓጓዝ የሚያስችል መሆኑ ተገልጿል፡፡ በዛሬው የማስጀመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወልዲያ ከተማ በ138 ሚሊየን ብር የተገነባው የአስተዳደር ሕንጻ ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በወልዲያ ከተማ የተገነባውን ባለ 6 ወለል የከተማ አስተዳደር ሕንጻ መረቁ፡፡ ለግንባታው 138 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገ ሲሆን ገንዘቡም በከተማ አስተዳደሩ መሸፈኑ ተመላክቷል፡፡…
ስፓርት ለኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2022 0 አዲ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ጋር ላለበት የማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅት ለ35 ተጫዋቾች ጥሪ ተደረገ፡፡ ኢትዮጵያ በመጀመሪያው ዙር ማጣሪያ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ጋር ለሚኖራት የደርሶ መልስ ጨዋታ ዝግጅት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት ዳግም ወደ ግጭት መግባቱ ከጦርነት አባዜው አለመላቀቁን ያሳያል – ምሁራን ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን የአፍሪካ ህብረትን አደራዳሪነትና የሰላም ጥሪን አልቀበልም ብሎ እንደገና ወደ ግጭት መግባቱ ጦርነት ናፋቂነቱን ያረጋግጣል ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጥናት ምሁር ንጋቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለህወሃት የጦር መሳሪያ ጭኖ የኢትዮጵያን የአየር ክልል ጥሶ የገባ አውሮፕላን መምታቱን መከላከያ ሰራዊት አስታወቀ ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን መዳከም የሚፈልጉና ለዚሁም ለዘመናት የሚንቀሳቀሱ ህወሃትን በመደገፍ ላይ የሚገኙ ታሪካዊ ጠላቶች ንብረት እንደሆነ የሚታመን አውሮፕላን ለሽብር ቡድኑ የጦር መሳሪያ ጭኖ በሱዳን አልፎ የአየር ክልላችንን ጥሶ ሲገባ በጀግናው አየር ኃይል…