የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር አብርሃም በላይ ለትግራይ ሕዝብና ወጣት የሰላም ጥሪ አቀረቡ ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ጉዳይ ዘላቂ መፍትሔ ሊያገኝ የሚችለው በመነጋገር፣ በመወያየትና በሰላማዊ መንገድ ብቻ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ ዶ/ር አብርሃም በላይ ለትግራይ ወጣቶች የሰላም ጥሪ አቀረቡ። ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና 1ሺህ 29 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 1 ሺህ 29 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ለተመላሽ ዜጎች ተገቢው ድጋፍ እና እንክብካቤ ተደርጎላቸው ወደ ተዘጋጀላቸው የማቆያ ማዕከላት መሄዳቸው ተገልጿል፡፡ ዛሬ በሦስት ዙር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከአውሮፓ ህብረት ልዑክ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደር ሮናልድ ኮቢያ ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ሙስጠፌ በውይይቱ ለልዑካን ቡድኑ በክልሉ ስላለው ሁኔታ በተለይም በፀጥታና በሰብዓዊ ድጋፎቾ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድ የሞሮኮ ኩባንያ ለኢትዮጵያ የማዳበሪያ ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞሮኮው የአፈር ማዳበሪያ አምራች ድርጅት (ኦ ሲ ፒ) የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን ለመደገፍ የሚውል የ50 ሺህ ሜትሪክ ቶን የአፈር ማዳበሪያ ድጋፍ አደረገ፡፡ የኦ ሲ ፒ የአፍሪካ ዋና ስራ አስፈፃሚ መሀመድ አኑዋር ጀማሊ እንደገለጹት÷ ድርጅቱ…
ቢዝነስ በባለልዩ ጣዕም የቡና ቅምሻ አንድ ኪሎ የኢትዮጵያ ቡና በ47 ሺህ 236 ብር ተሸጠ ዮሐንስ ደርበው Aug 24, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ለሦስተኛ ጊዜ ሲካሄድ የቆየው የባለልዩ ጣዕም የቡና ቅምሻ (ካፕ ኦፍ ኤክሰለንስ) ውድድር የኢትዮጵያ ቡና አሸነፈ፡፡ የኢትዮጵያ ቡና እና ሻይ ባለስልጣን “ቡናችን ዳግም አሸነፈ፤ አርሶ አደሮቻችንም አሸንፈው የኢትዮጵያ ኩራት ሆነዋል”…
የሀገር ውስጥ ዜና ላሊበላና አካባቢው ኃይል እንዲያገኙ እየተሠራ ነው- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለላሊበላና አካባቢው እየተገነቡ ከሚገኙት ከወልዲያ ወይም ከጋሸና ማከፋፈያ ጣቢያ ኃይል ማገናኘት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ የአሸንድዬ በዓልን ምክንያት በማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት ለመድኃኒት አቅርቦት የተለየ ትኩረት በመስጠት ድጋፍ እያደረገ ነው – ይናገር ደሴ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ለመድኃኒት አቅርቦት የተለየ ትኩረት በመስጠት ከፍተኛ በጀት መድቦ አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ይናገር ደሴ ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅርቦት አገልግሎት የ2014…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶለል በዓል በቆቦ ከተማ በድምቀት ተከበረ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶለል በዓል "ሶለልን በግንባር ለድልና ለነፃነት" በሚል መሪ መልዕክት በቆቦ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡ የቆቦ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሰይድ አባተ በበዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ የሶለል በዓል በአሸባሪው ህወሓት…
የሀገር ውስጥ ዜና መጪውን የበዓል ግብይት የሚቆጣጠር ግብረ ኃይል ተቋቋመ ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መጪውን የበዓል ግብይት የሚቆጣጠር ከፌደራል መንግሥት፣ ከአዲስ አበባ እና ከኦሮሚያ ክልል ንግድቢሮዎች የተውጣጠ ግብረ ኃይል ተቋቋመ፡፡ ከመጪው የአዲስ ዓመት በዓል ጋር ተያይዞ የሚከሰት አላስፈላጊ የዋጋ ንረትን እንደሚቆጣጠር ግብረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ላሊበላን የቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ እንሠራለን – አቶ ደመቀ መኮንን ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2022 0 አዲ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ላሊበላ ከተሰጡን ጸጋዎች መካከል አንዷ በመሆኗ የቱሪዝም ማዕከል እና የዓለም ሕዝብ መዳረሻ ለማድረግ እንሠራለን ሲሉ አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የአሸንድዬ በዓል በላሊበላ ከተማ "አሸንድዬ የማንነታችን እና የአንድነታችን መስተጋብር…