የቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና የኦሮሚያ ክልል ሕዝቦችን አብሮነት ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና የኦሮሚያ ክልል ሕዝቦችን አብሮነት ለማጠናከር ያለመ የምክክር መድረክ በአሶሳ ከተማ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል።
የኦሮሚያ፣ የቤኒሻንጉል እና የጋምቤላ ክልሎች የሠላምና ልማት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት…