Fana: At a Speed of Life!

ከተለያየ አካባቢ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ወገኖች ከ23 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መቄዶንያ የበጎ አድራጎት ማኅበር እና የእየሩስ ዓለም ሕጻናትና ማህበረሰብ ከተለያየ አካባቢ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ወገኖች 23 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ አድርገዋል፡፡ መቄዶንያ የበጎ…

ኢኖቬሽን ከችግር የሚነሳ ሀሳብን ወደ ፋይዳ የመቀየር ሂደት በመሆኑ ዘርፉን ማሳደግ ይገባል -የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢኖቬሽን የሰው ልጆች የሚያጋጥሟቸውን ችግሮች ትርጉም ባለው መልኩ ጥቅም አንዲሰጡ የማድረግ ሂደት መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በሚኒስቴሩ የኢኖቬሽን ልማትና ምርምር ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄነራል ሰላምይሁን…

የተመድ ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ለአንድ ቻይና ፖሊሲ ያላቸውን ድጋፍ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ እ.ኤ.አ. በ1971 የወጣውን የተባበሩት መንግስታት ጠቅላላ ጉባኤ የአንድ ቻይና ፖሊሲን በመደገፍ ያሳለፈውን ውሳኔ ዛሬም እንደሚደግፉ ገለፁ። የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች…

10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት የፊታችን ነሐሴ 29 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የበጎ ሰው ሽልማት ስነ ስርዓት የፊታችን ነሐሴ 29 ቀን 2014 ዓ.ም እንደሚካሄድ የበጎ ሰው ሽልማት በጎ አድራጎት ድርጅት አስታውቋል፡፡ ሽልማቱ ለሀገርና ለማህበረሰቡ አርአያነት ያለው ተግባር የፈፀሙ…

10 ዞኖችና 6 ልዩ ወረዳዎች በክልል የመደራጀት ጥያቄአቸውን ለፌደሬሽን ምክር ቤት አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የሚገኙ አሥር ዞኖችና ስድስት ልዩ ወረዳዎች በክልል የመደራጀት ጥያቄአቸውን ዛሬ ለፌደሬሽን ምክር ቤት አቅርበዋል፡፡ ጥያቄውን የተቀበሉት የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር÷ ምክር ቤቱ ውሳኔውን…

አምራቾች ውጤታማነታቸውን ለማስቀጠል ባለድርሻ አካላት በቅንጅት መሥራት እንደሚገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚሠሩ አምራቾች የሚገጥሟቸውን ተግዳሮቶች ለመፍታትና ውጤታማ ለማድረግ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሠራርን መተግበር እንደሚገባቸው ተገለጸ፡፡ በዘርፉ የሚታየውን ችግር ለመፍታትና ውጤታማነታቸውን…

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ 14ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በጉባዔው ላይ÷ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዱዓለም፣ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ…

በኦሮሚያ ክልል ከ21 ሺህ በላይ የአቅመ ደካማ ቤቶችን ለመገንባትና ለማደስ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በክልሉ ከ21 ሺህ በላይ የአረጋውያንና አቅመ ደካማ ቤቶችን ለማደስና አዲስ ለመገንባት እየተሠራ መሆኑን የኦሮሚያ ሴቶችና ህሕጻናት ጉዳይ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ ሰርካለም…

የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና የቻይናው ሲ ዲ ሲ በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት እና የቻይናው የበሽታ መቆጣጠርና መከላከል ማዕከል (ሲ ዲ ሲ) በጋራ ተባብሮ ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ ተቋማቱ ባካሄዱት የኦንላይን ስብሰባ÷…

የዩክሬንን እህል የጫነችው መርከብ ቱርክ ወደብ ደረሰች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መርከቧ በትናንትናው ዕለት በቦስፎረስ ባህር ወሽመጥ አቅራቢያ ቱርክ ግዛትመድረሷ ተነግሯል። ራዞኒ የተሰኘችው መርከብ ከ26 ሺህ ቶን በላይ በቆሎ ወደ ሊባኖስ እና ትሪፖሊ ታደርሳለች ተብሎ ይጠበቃል። የሩሲያ እና…