ለዓለም አቀፉና ለብሔራዊ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔዎች ስኬት እየተደረጉ ያሉ ዝግጅቶች አበረታች ናቸው – የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓለም አቀፉና ለብሔራዊ የበይነ መረብ አስተዳደር ጉባዔዎች ስኬት እስካሁን እየተደረጉያሉ ዝግጅቶች አበረታች መሆናቸውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ÷ ኢትዮጵያ…