ኢንዱስትሪ ፓርኮች በስራ ዕድል ፈጠራ የሚጠበቀውን ውጤት እንዲያመጡ መንግስት አስፈላጊውን እገዛ ያደርጋል- ከንቲባ አዳነች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢንዱስትሪ ፓርኮች በስራ ዕድል ፈጠራና ውጭ ምንዛሬ የሚጠበቀውን ውጤት እንዲያመጡ መንግስት አስፈላጊውን እገዛ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ ፡፡
ከንቲባዋ የለቡ…