የኢትዮጵያ ብሔራዊ ስታዲየም ግንባታን በቅርብ ጊዜ ለማጠናቀቅ እንሰራለን – የቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን ኢንላይት ኢንጅነሪንግ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ስቴት ኮንስትራክሽን ኢንላይት ኢንጅነሪንግ ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ ዋንግ ቹንቺንግ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ስታዲየምን በፍጥነት ለመጨረስ በሚያስችል ጉዳይ ላይ ከባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ ጋር ተወያይተዋል፡፡…