Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች ላይ ህብረተሰቡ አስተያየት እንዲሰጥባቸው ዝርዝራቸውን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን የዕጩ ኮሚሽነሮች ላይ ህብረተሰቡ አስተያየት እንዲሰጥባቸው ዝርዝራቸውን ይፋ አድርጓል፡፡ የዕጩ ኮሚሽነሮች የትምህርት ደረጃ እና የስራ ልምድ ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…

በጸጥታ ችግር ምክንያት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ላልወሰዱ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው ፈተና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ እና ኦሮሚያ ክልሎች በጸጥታ ችግር ምክንያት የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ላልወሰዱ ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው ፈተና በሰላም መጠናቀቁን የየክልሎቹ ትምህርት ቢሮዎች አስታወቁ፡፡ አሸባሪው የህወሓት…

ሰላምና መረጋጋትን በአፍሪካ ለማስፈን የሚያስችሉ ውሳኔዎችን እንጠብቃለን – የአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመካሄድ ላይ ባለው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ በኮቪድ-19 ምክንያት የተከሰቱ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያስችሉና በአፍሪካ ሰላምና መረጋጋትን የሚያሰፍኑ ውሳኔዎችን እንጠብቃለን ሲሉ የጉባኤው ተሳታፊዎች ገለጹ። ተሳታፊዎቹ በዚህ ጉባኤ…

ግብፅ ካሜሩንን በመለያ ምት በማሸነፍ ለፍፃሜ አለፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ዋንጫው የፍጻሜ ጥሎ ማለፍ ጨዋታ በመለያ ምት ግብጽ ካሜሩንን 3ለ1 በማሸነፍ ከሴኔጋል በመቀጠል ለፍጻሜ ያለፈች ሁለተኛዋ ሀገር ሆናለች፡፡ ግብፅና ካሜሩን ለፍታሜ ጥሎ ማለፍ ባደረጉት ጨዋታ ከ90 ደቂቃው ባሻገር…

40ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ በመካሄድ ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 40ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬም ቀጥሎ በአህጉሪቱ በሽታዎችን መከላከል እና መቆጣጠር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መምከሩን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ተናገሩ፡፡ በህብረቱ አባል አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች…

ኢትዮ ቴሌኮም ለአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ ተሳታፊዎች የተለያዩ አገልግሎቶችን በውጭ ሀገራት ገንዘብ እያቀረበ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በአፍሪካ ሕብረት ጉባኤ እየተሳተፉ ለሚገኙ እንግዶች የተለያዩ አገልግሎቶችን በዶላር፣ በዩሮና ድርሀም እያቀረበ እንደሚገኝ አስታወቀ። ኢትዮ ቴሌኮም በ40ኛዉ የአፍሪካ ሕብረት ስራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤትና በ35ኛው…

በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ የተፈፀመውን ግድያ ተከትሎ እያጣራ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዳር 22 ቀን 2014 በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ የተፈፀመውን ግድያ ተከትሎ የኦሮሚያ ፖሊስ እያጣራ መሆኑን አስታውቋል። በኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ግርማ ገላን ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥…

የኤርትራ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር በህብረቱ የሚኒስትሮችና የመሪዎች ጉባኤ ለመሳትፍ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤርትራ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳሌህ በ35ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ እና በ40ኛው የስራ አስፈፃሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ አለም አቀፍ አዉሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ…

በ6 ወራት በወንጀል ክርክር ሂደት 4 ሺህ 630 መዛግብት ክስ መቋረጡን ፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግማሽ አመቱ በወንጀል ክርክር ሂደት ተከሳሶችና ምስክር ባለመቅረብ ምክንያት 4 ሺህ 630 መዛግብት ክስ መቋረጡን ፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የ6 ወራት የስራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትአቅርቧል፡፡…

በደሴ ከተማ የተለያዩ ሀሰተኛ የብር ኖቶች እና ሕገ ወጥ ጥይቶች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ በአራዳ ገበያ ማዕከል የተለያዩ ሀሰተኛ የብር ኖቶችን ጨምሮ የሽጉጥና የብሬን ጥይቶች እና 8 ካዝናዎች መያዛቸውን የደሴ ከተማ አንደኛ ዋና ፖሊስ ጣቢያ አስታወቀ፡፡ የጣቢያው የማህበረሰብ አቀፍ ወንጀል መከላከል ኃላፊ…