Fana: At a Speed of Life!

አመራሩ ከጎጠኝነትና ከዘረኝነት የፀዳ አስተሳሰብ በመያዝ ህዝብን በአገልጋይነት ስሜት ማገልገል እንደሚጠበቅበት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ ከጎጠኝነትና ከዘረኝነት የፀዳ አስተሳሰብና አመለካከት በመያዝ ህዝብን በአገልጋይነት ስሜት ማገልገል እንደሚጠበቅበት የሲዳማ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አሳሰቡ፡፡ የክልሉ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ፋንታዬ ከበደ በሀዋሳ…

ዳያስፖራው ሀገራዊ ጥሪውን ተከትሎ ባደረጋቸው ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎዎች 22 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ ተገኝቷል – ዳያስፖራ ኤጀንሲ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳያስፖራው ሀገራዊ ጥሪውን ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት በመምጣት ባደረጋቸው ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎዎች 22 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር ገቢ መገኘቱን የዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር…

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ15 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በቦረና እና ምስራቅ ጉጂ ዞን በድርቅ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉም ከ15 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የእንስሳት መኖ እና የዳቦ ዱቄት ነው። የተለገሰውን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኖርዌይ አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆናስ ጋህርስቶር ጋር በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ጥልቅ ግንኙነት ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር…

ናርዶስ በቀለ የአፍሪካ ኅብረት የልማት ኤጀንሲ የመጀመሪያዋ ሴት ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ኅብረት ናርዶስ በቀለን የሕብረቱ የልማት ኤጀንሲ (ኔፓድ) የመጀመሪያዋ ሴት ስራ አስፈጻሚ አድርጎ ሾመ። 35ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በትናንት ውሎው ኢትዮጵያዊቷን ናርዶስ በቀለ የአፍሪካ ኅብረት የልማት…

በፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የተመራና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አሚና መሀመድን ያካተተ ከፍተኛ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ። ለልዑኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድና ሌሎች ከፍተኛ የክልሉ…

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ምርጥ 10 የኢንቨስትመንት መዳራሻ ሀገራት አንዷ ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ በ2022 ምርጥ 10 የኢንቨስትመንት መዳራሻ ሀገራት ውስጥ አንዷ ሆና ተመርጣለች፡፡ እምቅ የኢንቨስትመንት አቅም እና ዕድሎች ካላቸው እና በያዝነው ዓመት ለኢንቨስትመንት ተመራጭ ከሆኑ የአፍሪካ…

አለም አቀፉ ማህበረሰብ ለአፍሪካ ሰላም እና ልማት አስፈላጊውን ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል – ሙሳ ፋኪ ማህመት

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አለም አቀፉ ማህበረሰብ ለአፍሪካ ሰላም እና ልማት አስፈላጊውን ድጋፍ ሊያደርግ እንደሚገባ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት ገለፁ። ሊቀመንበሩ በ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መክፈቻ ላይ ባደረጉት…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ የፕሮጀክት ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በኦሮሚያ ልዩ ዞን ገላን ከተማ የሚገኙ የዶሮ እርባታና የብሎኬት ማምረቻ ፕሮጀክቶችን ጎበኘ፡፡ ልዑኩ የጎበኘው የብሎኬት ማምረቻ በአርሶ አደር ነጋሽ ዳቢ…

በ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የሀገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የተለያዩ አገራት መሪዎች አዲስ አበባ መግባታቸውን ቀጥለዋል፡፡   ከነገ ጀምሮ ለሁለት ቀናት በሚካሄደው የሕብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የሶማሊያ፣…