Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ የነዳጅ ማደያዎችን አስጠነቀቀ፤ የየካቲት ወር ዋጋም ባለበት እንደሚቀጥል ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አንዳንድ ኩባንያዎችና የነዳጅ ማደያዎች ሰው ሰራሽ እጥረት በመፍጠር እያደረጉ ካለው ህገወጥ እንቅስቃሴ እንዲታቀቡ አሳሰበ፡፡ የንግድ ስርዓቱን ለማዛባት ያልተገባና ህገወጥ ተግባር ላይ ተሰማርተው…

19ኛውን ሀገር አቀፍ የባህል ስፖርቶች ሻምፒዮና ውድድር እና 15ኛው የባህል ፌስቲቫልን ለማስተናገድ ዝግጅት ተጠነቀቀ

• ውድድሩ በደብረ ብርሀን ከተማ ከየካቲት 6 እስከ 13 ይካሄዳል አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 19ኛውን ሀገር አቀፍ የባህል ስፖርቶች ሻምፒዮና ውድድር እና 15ኛው የባህል ፌስቲቫልን ለማስተናገድ ዝግጅት መጠናቀቁን የሰሜን ሸዋ ዞን ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ…

የበለጸገች አፍሪካን ለማየት በአህጉሪቷ የሚፈጠሩ ግጭቶችን ማስወገድ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የበለጸገች አፍሪካን ለማየት በአህጉሪቷ የሚፈጠሩ ግጭቶችን ማስወገድ ይገባል ሲሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሃፊ እና የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ስራ አስፈጻሚ ቬራ ሶንግዌ ተናገሩ፡፡ ስራ አስፈፃሚዋ የአፍሪካ ሕብረት…

ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የሚዘጉ የመዲናይቱ መንገዶች እና ተለዋጭ መስመሮች ይፋ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የሚዘጉ የመዲናይቱ መንገዶች እና ተለዋጭ መስመሮች ይፋ ማድረጉን የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡ በዚሁ መሠረትም  ከአዋሬ በጥይት ቤት ወደ ፓርላማ…

የውጫሌ ከተማ መንገድ በመበላሸቱ ህብረተሰቡና አሽከርካሪዎች መቸገራቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ውሎ ዞን አምባሰል ወረዳ የውጫሌ ከተማ መግቢያ ድልድይ ላይ አሸባሪው ህወሃት ያደረሰውን ውድመት ተከትሎ የተሰራው ተለዋጭ መንገድ በመበላሸቱ መቸገራቸውን ህብረተሰቡና አሽከርካሪዎች ገለጹ። በመንገዱ ብልሽት ከውጫሌ ወደ ደሴ…

በአፍሪካ የግብርና ልማት ዘርፍ ላይ የሚያተኩረው ፕሮግራም ሪፖርት ለመሪዎች ጉባኤ ይቀርባል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረቱ የአፍሪካን የግብርና ዘርፍ ለማጠናከር ያወጣውን ሁሉን አቀፍ የግብርና ልማት ፕሮግራም በሚመለከት ለመሪዎች ጉባኤ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እንደሚደረግበት የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን…

የአፍሪካ ሕብረት 40ኛዉ የስራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት 40ኛው የስራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ የሕብረቱ አባል ሀገራት ሚኒስትሮችና የአህጉሩ ልዩ ልዩ ተቋማት ሃላፊዎች በተገኙበት ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት በጉባኤው መክፈቻ ላይ ባደረጉት…

የአፍሪካ ሕብረት 40ኛዉ የስራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬ ይጀምራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሕብረት 40ኛዉ የስራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ የሕብረቱ አባል ሀገራት ሚኒስትሮችና የአህጉሩ ልዩ ልዩ ተቋማት ሀላፊዎች በሚገኙበት ዛሬ ይጀምራል። የምክር ቤቱ ስብሰባ “የአፍሪካ አህጉርን የስርዓተ…

ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ የበኩላችንን አስተዋጽኦ ማበርከት ይኖርብናል -የሃይማኖት አባቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአብሮነትና የመከባበር እሴቶቻችንን ለወጣቶች በማስረጽ ወጣቱ ኃይል የሠላም ዘብ እንዲሆን የበኩላችንን አስተዋጽኦ ማበርከት ይኖርብናል ሲሉ የሃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡ የሠላም ሚኒስቴር" ማኅበራዊ ሐብቶቻችን ለዘላቂ ሠላማችን"…

ግማሽ ሚሊየን ብር በጥሬ ገንዘብ ጉቦ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ የተያዘው ተከሳሽ በፅኑ እስራትና በገንዘብ ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በገቢዎች ሚንስቴር የኦዲት ባለሙያ ሆኖ ሲሰራ የነበረ ግለሰብ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ጉቦ ለመቀበል ተስማምቶ ግማሽ ሚሊየን ብርን በጥሬ ገንዘብ ሲቀበል እጅ ከፍንጅ የተያዘው ተከሳሽ በፅኑ እስራትና በገንዘብ መቀጣቱን የፍትህ…