የምዕራብ ዕዝ የሽብር ቡድኑን መዋቅር በማፈራረስና የህግ ማስከበር ዘመቻው በአጭር ጊዜ እንዲቋጭ የአንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ የሽብር ቡድኑን መዋቅር በማፈራረስና የህግ ማስከበር ዘመቻው በአጭር ጊዜ እንዲቋጭ በማድረግ የአንበሳውን ድርሻ መወጣቱን ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ።
ዕዙ በ3 ደረጃዎች የሜዳልያ ሽልማት የሰጠ ሲሆን ፥…