Fana: At a Speed of Life!

በጅማ ከተማ ለ1 ሺህ 954 ሰዎች የስራ ዕድል ተፈጠረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ከተማ በ335 ማኅበራት ስር ለተዳራጁ የከተማው ነዋሪዎች በከተማ ፅዳት፣ በንግድ፣ አካባቢን በማስዋብ እና በግብርና ሥራ የስራ እድል ተፈጠረላቸው። የሥራ ዕድል ለተፈጠራላቸው የከተማዋ ነዋሪዎችም ÷ 50 ሼዶች፣ 3…

በኖርዌይ ዓለም አቀፍ የ #በቃ ንቅናቄ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ምዕራባውያን አገራት በኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ያልተገባ ጫና በመቃወም ያዘጋጁት ሰላማዊ ሰልፍ በኖርዌይ መዲና ኦስሎ እየተካሄደ ነው። በሰልፉ ላይ…

የአማራ ልማት ማኅበር ከ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ ፍጆታ አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አማራ ልማት ማኅበር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ግርማው ገዳሙ ማኅበሩ ከ 2 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የምግብ ፍጆታ ድጋፍ ማድረጉን ገለጹ፡፡ ድጋፉ የተሰበሰበው ከተለያዩ የማኅበረሰብ…

ዘመን ባንክ ከታክስ በፊት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘመን ባንክ ዓመታዊ ትርፍ ከተለያዩ ተቀናናሾች በፊት ብር 1 ነጥብ 4 ቢሊየን መድረሱን እና የባንኩ አጠቃላይ ሐብትም 25 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሆኑን የዘመን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኤርሚያስ እሸቱ ገለጹ፡፡…

አምስት ሴት ጋዜጠኞች ገንዘብ በማሰባሰብ ለህልውና ዘመቻው አስረከቡ

አዲስ አበባ፣ ህደፋር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት ሴት ጋዜጠኞች ከሶስት መቶ ሺህ ብር በላይ በማሰባሰብ ለህልውና ዘመቻው የስንቅ አስረከቡ፡፡ ከአዲስ አበባ የተውጣጡ ሴት ጋዜጠኞች አስተባባሪ ወይዘሮ አዜብ ታምሩ እንደተናገሩት÷ ከራሳቸውና ከወገኖቻቸው ባሰባሰቡት 350…

ከህልውና ዘመቻው ጎን ለጎን መደበኛ ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከህልውና ዘመቻው ጎን ለጎን መደበኛ ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተመላከተ፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ኃብት ልማት ስራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ከሲቪል ስርቪስ ኮሚሽንና ከተጠሪ ተቋማት ጋር…

አሸባሪው የህወሓት ቡድን በትምህርት ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል

አዲስ አበባ፣ህዳር 18፣2014 (ኤፍ ቢሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአማራና በአፋር ክልሎች ባካሄደው ወረራ በትምህርት ዘርፍ ላይ ከፍተኛ ጉዳት መድረሱን የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት…

እኔም እንደ መሪዬ እዘምታለሁ ላሉ የአራዳ ክፍለ ከተማ ወጣቶች ሽኝት ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሽኝት መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ አስተዳደር አፈ ጉባኤ ቡዜና አልካድር ዘማቾች የዚህ ህዝብ አካል በመሆን ታሪክ የማይረሳውናታሪክ ሰሪ ትውልድ ናችሁ ብለዋል፡፡ እኛ እያለን ሀገር ማፍረስ የማይሞከር ነው ያሉት አፈ…

የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል ሰበሰቡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል እየሰበሰቡ ነው፡፡ ወቅቱ የደረሱ ሰብሎች የሚሰበሰቡበት በመሆኑ የዘማች አርሶ አደሮችን ሰብል የመሰብሰብ ተግባር ከህዳር 14 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በተጠናከረ…

ወደ ግንባር ለሚዘምቱ የኢዜማ አመራሮች ሽኝት ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአዲስ አበባ ከተማ ወደ ግንባር ለሚዘምቱ የኢዜማ አመራሮች በዛሬው ዕለት አሸኛኘት ተደርጓል። የኢዜማ ሊቀመንበር አቶ የሽዋስ አሰፋ አመራሩ ወደ ግንባር በመሄድ ሰራዊቱን ያበረታታል አባላቱ ደግሞ ወደ ስልጠና በመግባት…