የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ ከነገ ጀምሮ የመጀመሪያውን የመስክ ምልከታ ያደርጋል ዮሐንስ ደርበው Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ ከነገ ጀምሮ የመጀመሪያውን የመስክ ምልከታ እንደሚያደርግ የቦርዱ ሰብሳቢ አቶ ለማ ተሰማ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል። የቦርዱ ሰብሳቢ አቶ ለማ ተሰማ ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷መርማሪ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና 3ኛው የአፍሪካ ሴቶች ጉባኤ በኒጀር ኒያሚ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በአፍሪካዉያን ሴቶች ላይ ብቻ የሚያተኩረው 3ኛው የአፍሪካ ሴቶች ጉባኤ በኒጀር ኒያሚ መካሄድ ጀምሯል። በዚሁ ስብሰባ የአፍሪካውያን ሴቶች በማህበራዊ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ተሳትፏቸዉ እንዲረጋገጥ ለማድረግ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ከተማ ለዘማች ቤተሰቦች ከ1 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ አስተዳደርሩ ወራሪውንና አሸባሪውን ህወሓት ለመፋለም ወደ ግንባር የዘመቱ ጀግኖችን ቤተሰቦች በተለያየ መንገድ እየደገፈ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ የዘማቾች መልሶ ማቋቋም ዐቢይ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አዝመራው ተዘራ ገልጸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሴቶች ሠላምን በመገንባት ረገድ ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው – ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ዮሐንስ ደርበው Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶች በመፍትሄ አመንጪነት ሰላም እንዲሰፍን ያላቸው ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ሴቶች ተጠቂዎች ብቻ ሳይሆኑ÷ በመፍትሄ አመንጪነት ግጭት እንዳይከሰት አስቀድሞ በመከላከል፣ በሰላማዊ ድርድር፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በወረኢሉ፣ በሚሌና በከሚሴ ግንባር ጠላት ኪሳራ እየደረሰበት ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን ዮሐንስ ደርበው Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ ሉዓላዊነትን ለማስከበር ህዝቡ ተሳትፎውን አጠናክሮ መቀጠሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸው በሺህዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ተጥሎ የነበረው የምሽት እንቅስቃሴ ገደብ ለጊዜው ተነሳ ዮሐንስ ደርበው Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በዜጎችና ተሽከርካሪዎች ላይ ተጥሎ የነበረው የምሽት እንቅስቃሴ ገደብ ለጊዜው መነሳቱን የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ወይዘሮ አዱኛ አሕመድ አስታወቁ፡፡ ከህዳር 3 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በክልሉ ከምሽት 3 ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና በየካ ክፍለ ከተማ ስልጠና በመውሰድ ዝግጁ የሆነ ህዝባዊ ተጠባባቂ ሰራዊት ተመረቀ ዮሐንስ ደርበው Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በየካ ክፍለ ከተማ ለመከላከያ ሰራዊቱ በሁሉም መስክ ያለውን ደጀንነት ለመግለፅ አካባቢውን ለመጠበቅ ስልጠና በመውሰድ ዝግጁ የሆነ ህዝባዊ ተጠባባቂ ሰራዊት ተመርቋል፡፡ ተመራቂዎች ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ሲሆን፥ መከላከያ…
ቢዝነስ በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው አንድሪያ ጫማ ምርቶቹን ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው Nov 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚገኘው አንድሪያ ጫማ ምርቶቹን ለመጀመሪያ ጊዜ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ጀምሯል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስኪያጅ ሳንዶካን ደበበ በትዊተር ገፃቸው አንዳሰፈሩት ኩባንያው ምርቶቹን…
የሀገር ውስጥ ዜና “ብቻዬን እቆማለሁ” በሚል መሪ ቃል የኪነጥበብ ምሽት እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ብቻዬን እቆማለሁ” በሚል መሪ ቃል አገራዊ የኪነጥበብ ምሽት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቴአትር እየተካሄደ ነው። የኪነጥበብ ምሽቱ ጠንካራ የሚያደርግና አንድነትን የሚያስጠብቅ መንፈስ በመፍጠር፥ ማህበረሰቡን ማንቃት እና ለመከላከያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ15 ዓመታት የጤና ኤክስቴንሽን ፍኖተ ካርታን እውን ለማድረግ እየተሰራ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 8 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ የ15 ዓመታት የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ማሻሻያ ፍኖተ ካርታን እውን ለማድረግ የጤና ኬላዎችንና ጤና ጣቢያዎችን ልየታ እየተሰራ መሆኑን አስታወቁ። ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው…