የሀገር ውስጥ ዜና የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በወልቂጤ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ ዮሐንስ ደርበው Feb 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነገ በወልቂጤ ከተማ የሚካሄደውን ሕዝባዊ ውይይት ለመምራት ወደ ከተማዋ የገቡት የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የከተማ እና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አደም ፋራህ በቱርኩ ኤኬ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተሳተፉ ዮሐንስ ደርበው Feb 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ለ8ኛ ጊዜ እየተካሄደ በሚገኘው የቱርኩ ኤኬ ፓርቲ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተሳትፈዋል። ከብልፅግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና በስንቅሌ የቆርኬዎች መጠለያ ለጎብኚዎች አገልገሎት የሚሰጥ ሎጅ ክፍት ሆነ ዮሐንስ ደርበው Feb 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በስንቅሌ የቆርኬዎች መጠለያ ለጎብኚዎች አገልገሎት የሚውል የማሕበረሰብ አቀፍ ሎጅ ክፍት መደረጉን ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሎጁ ለአገልግሎት ክፍት የተደረገው፤ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፣ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ ስለሺ ግርማ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ሥራዎች እያከናወነ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው Feb 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ያሉ መልካም ዕድሎችን በመጠቀም የሕዝብ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ የልማት ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ገለጹ። ርዕሰ መሥተዳድሩ ይህን ያሉት በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ዳሬ ሰላም ገቡ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ታንዛኒያ ዳሬ ሰላም ገብተዋል። አቶ ተመስገን ወደ ዳሬ ሰላም ያቀኑት ለ3ኛ ጊዜ በሚካሔደው የጂ-25 የአፍሪካ ቡና አምራች ሀገራት ጉባዔ ላይ ለመካፈል ነው፡፡ በጉባዔው ላይ የአህጉሩ ቀዳሚ ቡና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከደረጃ በታች የሆኑ ምርቶችን ለማስገባት ሲባል የመንግሥትን አገልግሎት በገንዘብ መግዛት አይቻልም – ሚኒስቴሩ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እጅ ጠምዝዞ ከደረጃ በታች የሆኑ ምርቶችን ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ የመንግሥትን አገልግሎት በገንዘብ ለመግዛት መሞከር ፈጽሞ እንደማይቻል የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስጠነቀቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፖሊስ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ስምሪት እንዲሰፋ ይደረጋል ተባለ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ስምሪቱን እንዲያሰፋ ድጋፍ ይደረጋል ሲሉ የተባበሩት መንግሥታት ምክትል ዋና ፀሐፊ እና የጸጥታና ደኅንነት ኃላፊ ጊልስ ሚቻውድ ገለጹ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከጊልስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ19 የአገልግሎቱ የክልል ቅርንጫፎች የተሽከርካሪ ድጋፍ ተደረገ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጤና ሚኒስቴር፣ በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት እና አጋሮች (ግሎባል ፈንድ፣ አፍሪካ ሲዲሲ እና ጋቪ) ድጋፍ የተገዙ 62 ተሽከርካሪዎች ለኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት 19 የክልል ቅርንጫፎች ተሰጡ። ተሽከርካሪዎቹ የሕክምና…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አገልግሎት አየር መንገድ” ዕውቅና ተቀዳጀ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በኬኒያ በተካሄደው የ2025 የአየር ዕቃ ጭነት አገልግሎት ልሕቀት ሽልማት መርሐ-ግብር “የአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አገልግሎት አየር መንገድ” በመባል ዕውቅና ተቀዳጀ። በተጨማሪም “የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኡስታዝ አቡበከር ሁሴንን በማገት ሊብሬውን በመቀየር መኪናውን ሊነጥቁ ነበር የተባሉ 5 ተከሳሾች ጥፋተኛ ተባሉ ዮሐንስ ደርበው Feb 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት ሊብሬውን በመቀየር መኪናውን ሊነጥቁ ነበር የተባሉ አምሥት ተከሳሾች ጥፋተኛ ተባሉ። የዐቃቤ ሕግ ማስረጃን መርምሮ የጥፋተኝነት ፍርድ የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ የሙስና…