የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ለሚፈጠረው ችግርና ርሃብ ተጠያቂው አሸባሪው ህወሃት ነው- ዶክተር አረጋዊ ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በትግራይ ለሚፈጠረው ችግርና ርሃብ አሸባሪውን ህወሃት ተጠያቂ ማድረግ ሲገባ ወደ ፌዴራሉ መንግስት ማላከክ ፍፁም ተቀባይነት የለውም" ሲሉ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶክተር አረጋዊ በርሔ አስገነዘቡ። የቀድሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢሬቻ በዓል በሰላም አንዲከበር ዝግጅት ተጠናቋል-ፖሊስ ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚከበረው የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲካሄድ ከተለያዩ የጸጥታ አካላት ጋር በጋራ ወደ ሥራ መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በዚሁ መሠረት በዓሉ በሰላም እንዲከበር ከሀገር መከላከያ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በወላይታ ዞን ምርጫ በተደረገባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ውጤት እየተገለፀ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ አካል የሆነው ቀሪ ምርጫ በትላንትናው ዕለት መካሄዱ ይታወቃል፡፡ የዚህ ምርጫ ውጤት የድምጽ ቆጠራ ተደርጎ ዛሬ ማለዳ ላይ ለህዝብ ይፋ ተደርጓል። ውጤት ሲመለከቱ የነበሩ መራጮች ትላንት ይወክለናል…
የሀገር ውስጥ ዜና በዳውሮ ዞን የድምፅ ቆጠራ በተጠናቀቀባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት በየምረጫ ጣቢያው እየተለጠፈ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በዳውሮ ዞን የድምፅ ቆጠራ በተጠናቀቀባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት እየተለጠፈ ነው ይገኛል። ትላንት መስከረም 20/2014 በዳውሮ ዞን በሎማ ቦሳ የምርጫ ክልል 6ኛ ሀገራዊና በዞኑ በሁሉም አካባቢዎች በተካሄደው የደቡብ ምዕራብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኢሬቻ በዓል ማክበሪያ ስፍራን የማጽዳት ሥራ ተከናወነ ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በነገው ዕለት ለሚከበረው የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል ማክበሪያ ስፍራ የጽዳት ዘመቻ ተከናወነ። የጽዳት ሥራው በአዲስ አበባ ከተማ የደረቅ ቆሻሻ አስተዳደር ኤጀንሲና በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በቅንጅት የተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት በሀገር ውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ህገ ወጥ ድርጊት ሲፈጽሙ ቆይተዋል ያላቸውን የውጭ ሀገር ዜጎች በ72 ሰዓታት ከሀገር እንዲወጡ አዘዘ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአትዮጵያ የዓለም ህጻናት አድን ድርጅት ጽህፈት ቤት (ዩኒሴፍ) እና በተመድ የሰብዓዊ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤቶች ውስጥ በተለያዩ ሃላፊነት ሲሠሩ የነበሩ እና በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ በመግባት ህገ ወጥ ሥራ ሲሠሩ የተገኙ የውጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደምሴ ዱላቻ የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት አቶ ደምሴ ዱላቻ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾመ፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ አቶ ዲንጋሞ ዲዴ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሹመዋል፡፡ ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሰላም ማስከበር በተጨማሪ አርሶ አደሩ ምርታማነትን ለማሳደግ ያሳየው ተነሳሽነት ይደነቃል- የምድር ሃይል ዋና አዛዥ ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት የምድር ሃይል ዋና አዛዥና የመተከል ዞን የተቀናጀ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ በፓዊ ወረዳ የአርሶ አደሩን ማሳ ጎብኝተዋል። በዚሁ ወቅት እንደገለጹት÷ በዞኑ ተከስቶ የነበረው…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ ዜጎች ደህንነትና ጥቅም መከበር አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን- ባህሬን ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ ዜጎች ደህንነትና ጥቅም መከበር አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ የባህሬን የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ሼክ ናስር ቢን አብዱለራህማን አልካልፋ ገለጹ፡፡ በባህሬን የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤት መሪ አምባሳደር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ እና የታሊባን ስምምነት የአፍጋኒስታንን ውድቀት አፋጥኗል- የአሜሪካ መከላከያ ባለስልጣናት ዮሐንስ ደርበው Sep 30, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ከፍተኛ የመከላከያ ባለሥልጣናት ታሊባን አፍጋኒስታንን በቁጥጥሩ ሥር ማድረጉ በቡድኑ እና በትራምፕ አስተዳደር መካከል በተደረገው ስምምነት ላይ የተመሠረተ መሆኑን ገለጹ፡፡ የዶሃዉ ስምምነት በየካቲት 2020 የተፈረመ…