Fana: At a Speed of Life!

ሀብታችንን በሚገባ በመጠቀም የህዝቡን ፍላጎት ለማሟላት እንሠራለን – የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳዳር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ የክልሉ ምክር ቤት የተመረጡት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ በኢኮኖሚያዊ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ቀጣይ የክልሉን ህዝብ ፍላጎት ለማሟላትና ለጥያቄያቸው ምላሽ ለመስጠት የሚሰራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የራስን…

ሩሲያ በክህደት የጠረጠረችውን የመረጃ ደህንነት ከፍተኛ ኃላፊ አሰረች

አዲስ አበባ፣ መሰከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ)ሩሲያ በክህደት የጠረጠረችውንና ከሀገሪቱ የደህንነት ተቋማት አንዱ የሆነውን የመረጃ ግሩፕ-ኣይ ቢ ኃላፊ አሰረች፡፡ የሩሲያ ፍርድ ቤት በወንጀሉ የተጠረጠረውን ከፍተኛ የመረጃ ደህንነትኃላፊ ኢልያ ሳችኮቭን ለሁለት…

በህወሓት የተያዙ የአማራ ክልል አካባቢዎችን በአጠረ ጊዜ ነፃ ለማውጣት እንሠራለን-የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወራሪው የህወሓት የሽብር ቡድን የተያዙ የአማራ ክልል አካባቢዎችን በህልውና ዘመቻው በአጠረ ጊዜ ነፃ ለማውጣት በትኩረት እንደሚሰሩ አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፍለ ገለፁ፡፡ በህልውና ዘመቻው…

አንድነታችንን ሊበትን የመጣውን ወራሪ የህወሓት ሃይል ለመጨረሻ ጊዜ ማባረር አለብን – አፈጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር መስራች ጉባኤ ላይ አዲስ የተመረጡት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል። በወቅቱ ከልዩነት ይልቅ አንድነታችንን የሚያጠናክሩ ጉዳዮች ላይ ልናተኩር ይገባል…

ምርጫው የሚወክሉንን መሪዎች ለመምረጥ ያስችለናል – የጅግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል በሚካሄደው ምርጫ በመሳተፍ የሚወክሏቸዉን መሪዎች እንደሚመርጡ በምርጫዉ የተሳተፉ የጅግጅጋ ከተማ ነዋሪዎች አስታወቁ። ምርጫው ለህዝብ ዕድገትና እኩልነት የሚሰራ መንግሥት ለመመስረት ያስችላል ሲሉ ነው የገለጹት…

በአህጉሪቱ ነፃ የንግድ ቀጠናን ማጠናከር ይገባል – ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የኢንዱስትሪ ልማት ለአፍሪካ በተሰኘው ሦስተኛው ስብሰባ ላይ ባደረጉት ንግግር በአፍሪካ አህጉር ነፃ የንግድ ቀጠናን ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ገለጻ አድርገዋል፡፡ በአፍሪካ የመድኃኒት…

ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እየተካሄደ ነው – ሀረሪ ፖሊስ ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እየተካሄደ መሆኑን የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ነስሪ ዘከራያ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ ምርጫው በሰላም ይጠናቀቅ ዘንድ አስፈላጊው…

የሚበጀንን ፓርቲ መርጠናል- የሐረር ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ማልደን በመነሣት ለአምስት ዓመት የሚያስተዳድረንን ፓርቲ በዲሞክራሲያዊ መንገድ መርጠናል ሲሉ የሐረር ከተማ መራጮች ተናገሩ። ዛሬ እየተካሄደ የሚገኘው ምርጫ ቀደም ባሉ ጊዜያት ከተካሄዱ ምርጫዎች ጋር ሲነጻጸርም የተሻለ እና…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ድምፃቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሠ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በ6ኛው ሀገራዊ ምርጫ በደገሀቡር ከተማ ምርጫ ጣቢያ 4 በመገኘትድምፃቸውን ሰጡ። አቶ ሙስጠፌ ይህ ምርጫ አሸናፊው አካል የህዝቡን አደራ የሚሸከምበት ጊዜ ነው ብለዋል…

አሸባሪው ትህነግ ያደረሰውን ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጥፋት መልሶ ለማቋቋም ሰፊ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት በአማራ ክልል በወረራ በገባባቸው አካባቢዎች ያደረሰውን ጥፋት እና ከቤት ንብረታቸው ያፈናቀላቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም ከፍተኛ ድጋፍ እንደሚያስፈልግ የክልሉ ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር ቤቱ ዓለም አቀፉ…