የሀገር ውስጥ ዜና ለዘማች ልጆች ነጻ የትምህርት እድል ሊሰጥ ነዉ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጎንደር ከተማ የሚገኙ የግል ትምህርት ቤቶችና ኮሌጆች ለዘማች ቤተሰብ ልጆች ነፃ የትምህርት ዕድል ለመስጠት መወሰናቸውን አስታወቁ፡፡ የከተማ አስተዳደሩ አሸባሪው የህወሓት ቡድን የከፈተውን ጦርነት ለመመከት…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል ምክር ቤት 25 የቢሮ አደረጃጀቶችን አጸደቀ ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስድስተኛ ዙር መስራች ጉባኤውን እያካሄደ የሚገኘው የደቡብ ብሄሮች፣ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክር ቤት የክልሉን መንግስት የአስፈጻሚ አካላትአደረጃጀት፣ስልጣንና ተግባር መወሰኛ ረቂቅ አዋጅ መርምሮ አጽድቋል። የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው ዮሐንስ ደርበው Oct 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22 ፣ 2014 ፣ (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ዘንድሮ ለሦስተኛ ጊዜ የሚከበረው የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል ባህላዊ ስርዓቱን ጠብቆ በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉን ለማክበር አባገዳዎችንና አደ ሲንቄዎችን ጭምሮ ከተለያዩ የኦሮሚያ ዞኖች የመጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ የሰላም፣ የእርቅ፣ የምሰጋና የአንድነት እና የህዝቡ ሀብት በመሆኑም ልንጠቀምበት ይገባል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓል የሰላም፣ የእርቅ፣ የምስጋና የአንድነት እና የህዝቡ ሀብት፥ ትልቅ የቱሪዝም ምንጭ በመሆኑ በአግባቡ ልንጠቀምበት ይገባል ሲሉ አቶ ሽመልስ አብዲሳ አስታወቁ። የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር…
የሀገር ውስጥ ዜና በሪፎርሙ ሀገርን እና ሕዝብን ከተለያዩ ጥቃቶች መጠበቅ የሚያስችለን አቋም ላይ ደርሰናል ሲል የፌዴራል ፖሊስ አስታውቋል ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ በሪፎርሙ ሀገርን እና ሕዝብን ከተለያዩ ጥቃቶች መጠበቅ የሚያስችለው አቋም ላይ መድረሱን ገለጸ። የፌዴራል ፖሊስ ከብሔራዊ መረጃ እና ደህንነት፣ ከመከላከያ፣ ከአዲስ አበባ ፖሊስ እና ከኦሮሚያ ፖሊስ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ፈታኝ የሆነውን የኮንቴይነር አቅርቦት ችግር ለመፍታት አዲስ ግዥ ተፈፀመ ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ ጋር ተያይዞ በአለምአቀፍ ንግድ ላይ ፈታኝ የሆነውን የኮንቴይነር አቅርቦት ችግር ለመፍታት አዲስ ግዥ መፈፀሙን የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ። አሁን ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡሌ ምርጫ ክልል የምርጫ ውጤት ተለጠፈ ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጌዴኦ ዞን በቡሌ ምርጫ ክልል ትላንት የተካሄደው ምርጫ ውጤት ተለጥፎ ቁሳቁስ የመሰብሰብ ስራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ምርጫው ፍፁም ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ ተጠናቆ ቁሳቁስ እየተሰበሰበ በመሆኑ ደስ ብሎናል፤ ፍትሃዊነቱንም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻ ወንድማማችነትን በማጠናከር ቁልፍ ሚና አለው- ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻ የፍቅርና የሰላም በዓል ነው፤ ወንድማማችነትን፣ ሕብረብሔራዊነትን በማጠናከርም ቁልፍ ሚና አለው ሲሉ የአዲስ አበባ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ በመዲናችን አዲስ አበባ የሚከበረው የሆራ ፊንፊኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢሬቻን ለማክበር ከሀላባ ዞን ለተውጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች በምዕራብ አርሲ አቀባበል ተደረገላቸው ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢሬቻን ለማክበር ከደቡብ ክልል ሀላባ ዞን የተወጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች ምዕራብ አርሲ ዞን ላይ አቀባበል ተደረገላቸው። የዞኑ ማህበረሰብ ከሀላባ ተነስተው በሻላ ወረዳ አጄ ከተማ ሲደርሱ በሻሸመኔ እና በነጌሌ አርሲ ከተሞች…
የሀገር ውስጥ ዜና ከውጭ የሚመጡ ምርቶች የጥራትና የተስማሚነት ማረጋገጫ የሚያገኙበት አሠራር ይፋ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Oct 1, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የሶላር ቴክኖሎጂ ምርቶች ኤክስፖርት ከሚደረጉበት ሀገር ከመጫናቸው በፊት የጥራትና የተስማሚነት ማረጋገጫ የሚያገኙበት የአሠራር ፕሮግራም ይፋ ሆነ፡፡ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የሶላር ቴክኖሎጂ ምርቶች…