Fana: At a Speed of Life!

ምርጫ በሚደረግባቸው አካባቢዎች ስራ ዝግ እንደሚሆን ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አጠቃላይ ምርጫ ባልተካሄደባቸው እና ህዝበ ውሳኔ በሚደረግባቸው አካባቢዎች በነገው ዕለት ስራ ዝግ ሆኖ እንደሚውል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ ሐሙስ መስከረም 20 ቀን 2014 ዓ.ም በሐረሪ፣ በሶማሌ እና…

የኢሬቻ በዓልን ስናከብር ራሳችንን ከኮቪድ-19 በመጠበቅ መሆን እንደሚገባው አባገዳዎች አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሬቻ በዓልን ስናከበር ራሳችንን ከኮቪድ-19 በመጠበቅ እና ፕሮቶኮሉን በጠበቀ መልኩ መሆን እንዳለበት አባገዳዎች አሳስበዋል፡፡ አባጋዳዎቹ ይህን ያሉት ዛሬ ከሃደ ሲቄዎች እና ፎሌዎች ጋር ውይይት ባካሄዱበት ወቅት ነው፡፡…

ሽብርተኛውን የትህነግ ቡድን እየተፋለሙ ያሉ የጀግኖችን ገድል ለመድገም ተዘጋጅተናል – የኮማንዶ ሠልጣኞች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብላቴ ልዩ ዘመቻዎች ኃይል ማሰልጠኛ ማዕከል የ37ኛ ዙር መሰረታዊ ኮማንዶ ሠልጣኞችን አቀባበልና የስልጠና መክፈቻ መርኃግብር አካሂዷል፡፡ የማሰልጠኛ ማዕከሉ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ዋለልኝ ታደሰ “በትልቅ ሞራልና ወኔ ሀገር…

በሀረሪ ክልል ነገ ለሚካሄደው ምርጫ ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀረሪ ክልል ነገ ለሚካሄደው ስድስተኛው ምርጫ በየምርጫ ጣቢያዎቹ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የየምርጫ ጣቢያዎቹ አስተባባሪዎች ገለጹ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ቅኝት ባደረገባቸው የምርጫ ጣቢያዎች ነገ ለሚደረገው የድምፅ…

ህጋዊ ፈቃድ ሳያገኙ ድሮኖችን ለቀረፃ መጠቀምና ማብረር በህግ ያስጠይቃል – የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጋዊ እውቅና ሳያገኙ ድሮኖችን የሚጠቀሙና ሲያበሩ የሚገኙ አካላት በህግ ተጠያቂ እንደሚሆኑ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አሰታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ አንዳንድ ግለሰቦችና…

እስከ ጥቅምት መጨረሻ 1 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል የግብርና ምርቶችን ለማቅረብ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘንድሮ እስከ ጥቅምት ወር መጨረሻ በህብረት ሥራ ማህበራት በኩል 1 ነጥብ 1 ሚሊየን ኩንታል የግብርና ምርቶችን ለማህበረሰቡ ለማቅረብ እየተሰራ መሆኑን የፌዴራል ህብረት ሥራ ኤጀንሲ ገለጸ። አሸባሪው ህወሓት የውጊያ ግንባሩን…

ምዕመናን የግሸን ደብረ ከርቤ አመታዊ በአልን ለማክበር ወደ ቦታው እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅድመ ዝግጅት ስራው ተጠናቆ ምዕመናን የግሸን ደብረ ከርቤ አመታዊ በአልን ለማክበር ወደ ቦታው እየገቡ መሆኑን የደቡብ ወሎ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገለጸ፡፡ በአሉ በሰላም እንዲጠናቀቅ ሲደረግ የነበረው ቅድመ ዝግጅት ተጠናቆ…

የሩስያና የቱርክ ፕሬዚደንቶች በአሸባሪነትና በወሳኝ ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩስያ ፕሬዚደንት ቭላድሚር ፑቲን እና የቱርኩ አቻቸው ረጅብ ጣይብ ኤርዶኻን በሩሲያ ከተማ ሶቺ ተገናኝተው አሸባሪነትን በጋራ መዋጋት በሚችሉባቸው እና በሌሎች ቀጠናዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ጥልቅ ምክክር እያደረጉ ነው፡፡…

ነገ አዲሱ የሲዳማ ክልል መንግስት ይመሠረታል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መስከረም 20 በሚካሄደው ጉባኤ አዲሱ የሲዳማ ክልል መንግስት እንደሚመሰረት የክልሉ ምክርቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ሰለሞን ላሌ ገለጹ፡፡ ዛሬ 190 የምክር ቤት አባላት እንደሚሸኙም ገልፀው÷ ምክር ቤቱም ባለፉት አመታት በርካታ…

በአዲስ አበባ በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የኢሬቻ በዓል በፓናል ውይይት እየተከበረ ነዉ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የ2014 የኢሬቻ በዓል በፓናል ዉይይት እየተከበረ ነዉ፡፡ ሃገራችን ኢትዮጵያ ለዓለም የምታበረክተው በርካታ ባህል፣ ታሪክና ማንነት አላት ያሉት የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ…