የሀገር ውስጥ ዜና አብን በማይጠብሪ ግንባር በህወሓት ወረራ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) በሰሜን ጎንደር ዞን ማይጠብሪ ግንባር በህወሓት ወረራ ምክንያት ለተፈናቀሉ ዜጎች የአይነት ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን የአብን አመራሮች ግንባር ድረስ በመገኘት ለሰሜን ጎንደር አስተዳደር ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ወሎ ዞን 12 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማምረት የተያዘውን ዕቅድ ለማሳካት እየተሠራ ነው ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዞኑ የታቀደውን 12 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለማሳካት አረምን የመከላከል ስራው ሳይስተጓጎል መቀጠሉን የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡ የመምሪያው ሀላፊ አቶ ቃልኪዳን ሽፈራው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቡሌ ምርጫ ጣቢያ የምርጫ ቁሳቁስ በተሟላ ሁኔታ ደርሷል – የጌዲኦ ዞን ምርጫ አስተባባሪ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)በጌዲኦ ዞን ቡሌ ምርጫ ጣቢያ በነገዉ እለት በሚደረገዉ ምርጫ የቁሳቁስ ስርጭት በተሟላ መልኩ መጠናቀቁን የዞኑ የምርጫ አስተባባሪ የሆኑት አቶ ሲሳይ አበባየሁ ገለጹ፡፡ ባለፈው ሰኔ ወር 6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ ሲካሄድ በተለያዮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት በ1981 እንዳደረገው በደላንታ አቋርጦ መሃል ሀገር የመግባት ፍላጎቱ አይሳካም – ብርጋዴል ጀነራል አለሙ አየነ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኑ ህወሓት ደቡብ ወሎን እንደ መሸጋገሪያ ተጠቅሞ አራት ኪሎ የረገጠበትን የ1981 አካሄድ ዛሬም ለመድገም ቢፍጨረጨርም በፍጹም ሊሳካለት አይችልም ሲሉ የደቡብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ብርጋዴል ጀነራል አለሙ አየነ ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ የሚመሰረተው መንግሥት የሕዝቡን ችግሮች ነቅሶ የሚፈታ ሊሆን እንደሚገባ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) መስከረም 24/2014 ሥራ የሚጀምረው መንግሥት ካሁን በፊት ከነበረው በላቀና ከአድርባይነት በፀዳ ሁኔታ የሕዝቡን ችግሮች ነቅሶ ሊፈታ የሚችል መሆን እንዳለበት የደብረ ብርሃን ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ አዲስ የሚመሠረተው…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ከአለም ዓቀፍ የሰብዓዊ እርዳታ ስርጭትና አቅራቢ ድርጅቶች ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል የሰብዓዊ እርዳታ ስርጭት ሂደት ላይ ከአለም ዓቀፍ የሰብዓዊ እርዳታ ስርጭትና አቅራቢ ድርጅቶች ጋር ተወያይተዋል። በአማራ እና አፋር ክልል ላይ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሺኒሌ ነዋሪዎች ነገ ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ዝግጁ መሆናቸውን ገለፁ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የሺኒሌ ከተማ ነዋሪዎች ነገ ለሚካሄደው 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ ዝግጁ መሆናቸው ገለፁ። ነዎሪዎቹ በነገው ዕለት በክልሉ የሚካሄደው ምርጫ ለቀጣዩ 5 ዓመት ይመራናል ብለን የምናስበውን መንግስት ለመመስረት የሚያስችሉ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ ሃዉሶንግ 8 የተሰኘ ሚሳኤል አስወነጨፈች ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መሰከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ ) ሰሜን ኮሪያ ሃዉሶንግ 8 የተባለዉን ሚሳኤል በተሳካ ሁኔታ ማስወንጨፏን አስታውቃለች፡፡ የመጠቀዉ አዲሱ ሚሳኤል በሃገሪቱ የ 5 ዓመት ወታደራዊ ዕቅድ ዉስጥ አንዱ እንደሆነ እና ይህም የሃገሪቱን ወታደራዊ አቅም እንደሚያጎለብት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ፉሚዮ ኪሺዳ ቀጣዩ የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን የሚያስችላቸውን ውጤት አገኙ ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የጃፓን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኤልዲፒ የአመራር ውድድርን አሸንፈው ቀጣዩ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ለመሆን ተዘጋጅተዋል። የጃፓኑ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ የገዢው ፓርቲ የአመራር ውድድር ምርጫን…
የሀገር ውስጥ ዜና ድምጽ ለመስጠት የምርጫውን ቀን በጉጉት እየጠበቅን ነው- የምዕራብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች ዮሐንስ ደርበው Sep 29, 2021 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 19፣2014 (ኤፍ ቢሲ)የሚፈለጉትን የፖለቲካ ፓርቲ በነጻነት ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን በምእራብ ኦሞ ዞን የሚገኙ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተናገሩ፡፡ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎችም የህዝብን ድምጽ በጸጋ በመቀበል ለአካባቢ ሰላም እና ልማት የበኩላቸውን…