የሀገር ውስጥ ዜና ዴንማርክ በመጠጥ ውኃ አቅርቦት ዘርፍ የምታደርገውን ድጋፍ እንደምታጠናክር ገለጸች Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሰደር ከሆኑት ሱን ክሮግስትሩፕ ጋር በትብብር በሚሠሩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም፤ የዴንማርክ መንግሥት በዐቅም ግንባታ፣ በቴክንካዊ ድጋፍ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በተቀረጹ ኢኒሼቲቮች ውጤት እየተመዘገበ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በተቀረጹ ኢኒሼቲቮች አበረታች ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገልጸዋል። በአሶሳ ከተማ እየተካሄደ ባለው 9ኛ ዙር ክልላዊ የግብርና ዘርፍ የባለድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዕውቀት ብቁ የሆኑ አመራሮችና ባለሙያዎችን ለማፍራት አበረታች ሥራ እየተሠራ ነው- ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ በዕውቀትና ክኅሎት ብቁ አመራሮችና ባለሙያዎችን ለማፍራት አበረታች ሥራዎች እየተከናወኑ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ። በብልጽግና ፓርቲ…
ቢዝነስ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ቡና ተያዘ Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው 3 ሺህ 700 ኩንታል የቡና ምርት መያዙን አስታወቀ፡፡ ቡናውን ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን ከተማ ለማስገባት እና ከአዲስ አበባ ወደ ባሕርዳር…
የሀገር ውስጥ ዜና እንዳሻው ጣሳው (ዶ/ር) የዜጎችን ኑሮ በዘላቂነት የሚቀይሩ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን ገለጹ Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የማሕበረሰብ ጥሪት ግንባታና የቤተሰብ ኑሮ ማሻሻያ ሥራዎች አፈፃፀም በሆሳዕና ከተማ ተገምግሟል፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በግምገማው ላይ እንዳሉት፤ በክልሉ የዜጎችን ኑሮ በዘላቂነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዝገብ መትጋት ያስፈልጋል ተባለ Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዝገብ የተቀናጀና የተናበበ ሥራ መሥራት እንደሚያስፈልግ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ዴዔታ ዳንኤል ተሬሳ ገልፀዋል። ሚኒስቴሩ የአሠሪና ሠራተኛ ዘርፍ የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈፃፀም የተገመገመ ሲሆን፤…
የሀገር ውስጥ ዜና የኔዘርላንድስ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ ቀረበ Yonas Getnet Apr 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የኔዘርላንድስ ኩባንያዎች የኢኮኖሚ ማሻሻያው የፈጠረውን ምቹ ዕድል በመጠቀም የኢንቨስትመንት ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድስ አምባሳደር ክርስቲን ፒሬን…
የሀገር ውስጥ ዜና ካናዳ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር እየሠራች መሆኗን አስታወቀች Yonas Getnet Apr 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ጆሽዋ ታባን እና የካናዳ የአፍሪካ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ ቤንማርክ ዴንዴር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ የኢትዮጵያ እና ካናዳን ታሪካዊ ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች አንድነቷ የተጠናከረ ሀገር በመገንባት ረገድ የሚጠበቅባቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ Yonas Getnet Apr 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ኅብረ-ብሔራዊ አንድነቷ የተጠናከረ ሀገር በመገንባት ረገድ ያላቸው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ይህን እንዲያጠናክሩ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሚኒስትር ቢቂላ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ7 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ ተደረገ Yonas Getnet Apr 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ባለድርሻ አካላት ቅንጅት በተካሄደ የተሽከርካሪ የመንገድ ላይ ክትትል እና ድጋፍ 7 ሺህ 51 ተሽከርካሪዎች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ ተደረገ፡፡ በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ አሥተዳደሮች የተካሄደው የተሽከርካሪ…