የኢትዮጵያ ማንሰራራት ከትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ጋር የተሳሰረ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ማንሰራራት ከትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፍ ማንሰራራት ጋር የተሳሰረ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር የሰራተኞች ቀን በዓል ላይ…