Fana: At a Speed of Life!

ቴምር ፕሮፐርቲስ የዐብይ እና ረመዳን ጾምን አስመልክቶ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቴምር ፕሮፐርቲስ የዐብይ እና ረመዳን ጾምን አስመልክቶ ለአቅመ ደካሞች ማዕድ አጋርቷል። በሪል እስቴት ዘርፍ ተሰማርቶ የሚገኘው ቴምር ፕሮፐርቲስ በቡልጋሪያ አካባቢ አዲስ ባስጀመረው ሳይት አካባቢ ለሚኖሩ 70 አቅመ ደካማ ዜጎች ነው በዛሬው…

የኢንቨስትመንት ፍሰትን ለማሳደግ በተሰሩ ስራዎች ውጤት መጥቷል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በክልሉ ባለፉት ዓመታት ‎የኢንቨስትመንት ፍሰትን ለማሳደግ የተሰሩ ስራዎች ውጤት አምጥተዋል አሉ። ‎የክልሉ ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከአልሚ ባለሀብቶች ጋር…

ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ያስመዘገበችው ውጤት ለአፍሪካ ሀገራት አርአያ የሚሆን ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ያስመዘገበችው ውጤት አፍሪካን በአጭር ጊዜ ውስጥ የምግብ ዋስትናዋን ከማረጋገጥ አልፋ ለዓለም ገበያ በቂ ምርት የማቅረብ አቅም እንዳላት የሚያሳይ ነው አሉ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ የግብርና ባለሙያዎች፡፡…

የመራጮች ዲጂታል ምዝገባ ሥርዓት ለምርጫ ተአማኒነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመራጮች እና ዕጩዎች የዲጂታል ምዝገባ ሥርዓት ለምርጫ ተአማኒነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረክታል አሉ ምሁራን። የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ የመራጮችና የዕጩዎች የዲጂታል ምዝገባ ሥርዓትን በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሒደት ላይ ተግባራዊ እያደረገ…

ኢትዮጵያውያን ለብሔራዊ ጥቅማቸው በጋራ መቆም የዘመናት መገለጫቸው ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን ለብሔራዊ ጥቅማቸው በጋራ መቆም የዘመናት መገለጫቸው ነው አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ ሊዲያ ግርማ፡፡ ቢሮው 130ኛውን የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓልን በማስመልከት "ከአኩሪ ታሪክ ወደ…

በክልሉ በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ቀልጣፋና ምቹ አገልግሎት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ባለ ጉዳዮች ጊዜያቸውና ገንዘባቸው ሳይባክን ቀልጣፋ አገልግሎት እንዲያገኙ አስችሏል አለ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ወሰንየለህ ስምኦን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ማዕከሉ ወደ ሥራ…

ፕሬዚዳንት ታዬ ከእስራኤል ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ዛሬ ወደ ኢትዮጵያ ለይፋዊ ጉብኝት ከመጡት የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ ጋር…

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ አራት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ወደ 16ቱ ለመግባት አራት የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ይካሄዳሉ። በመልስ ጨዋታዎች ቤነፊካን በመጀመሪያው ዙር 1 ለ 0 ያሸነፈው ሪያል ማድሪድ በቤርናቦው ምሽት 5 ሰዓት ላይ የመልሱን ጨዋታ ያደርጋል። በተመሳሳይ ሰዓት…

የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎብኝተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ዛሬ ማለዳ ለእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ የመላው ጥቁር…

በሜክሲኮ ግማሽ ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሜክሲኮ ጓዋዳላሀራ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በወንዶች ግማሽ ማራቶን አትሌት ገመቹ ዲዳ ርቀቱን 1 ሰዓት 3 ደቂቃ ከ38 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ ሆኗል፡፡ በሴቶች ምድብ…