የሀገር ውስጥ ዜና በሀዋሳ ከተማ በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ Yonas Getnet Aug 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ዛሬ ማለዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ ቁጥጥር ዲቪዠን ኃላፊ ኮማንደር ከበደ ከኔራ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥ አደጋው…
ቢዝነስ በህገወጥ ግብይት የተሳተፉ 354 የነዳጅ ማደያዎች ላይ ክስ ሊመሰረት ነው Yonas Getnet Aug 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በህገወጥ የነዳጅ ግብይት የተሳተፉ 354 ማደያዎች ላይ ክስ እንዲመሰረትባቸው እየተደረገ ነው አለ የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ደስታው መኳንንት (ዶ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ 1 ሺህ 973 ተማሪዎቹን አስመረቀ Yonas Getnet Aug 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 1 ሺህ 973 ተማሪዎቹን አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ 964 እንዲሁም በ2ኛ ዲግሪ 1ሺህ 9 ተማሪዎቹን ነው በዛሬው ዕለት ያስመረቀው። በምረቃ ሥርዓቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ27 ኪሎ ግራም በላይ ጥፍጥፍ ወርቅ በቁጥጥር ስር ዋለ Yonas Getnet Aug 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በቃሊቲ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ቱሉ ዲምቱ መቆጣጠሪያ ጣቢያ በተደረገ ፍተሻ በህገወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 27 ነጥብ 7 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ በቁጥጥር ስር ውሏል፡፡ በቁጥጥር ስር የዋለው ጥፍጥፍ ወርቅ ከአንድ ወር በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያን ዘመኑን የዋጀ ተቋም አድርጎ ለቀጣዩ ትውልድ ለማስረከብ እየተሰራ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Yonas Getnet Aug 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መከላከያን ለቀጣዩ ትውልድ የተሻለና ዘመኑን የዋጀ ተቋም አድርጎ ለማስረከብ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የኢትዮጵያ ባህር ኃይል እና የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ…
ፋና ስብስብ የቀድሞ የፋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉጌታ ገሰሰ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Yonas Getnet Aug 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀድሞ የሬድዮ ፋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሙሉጌታ ገሰሰ በ66 ዓመታቸው በትናንትናው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ አቶ ሙሉጌታ ከሬድዮ ፋና መስራች አመራሮች ውስጥ አንዱ የነበሩ ሲሆን፥ ከዚህም በተጨማሪ በኢትዮጵያ ሬድዮና በሜጋ አሳታሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙስናን ለመከላከል የትውልድ ሥነ ምግባር ግንባታ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት Yonas Getnet Aug 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴራል የሥነ ምግባር እና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ሙስናን ለመከላከል የትውልድ ሥነ ምግባር ግንባታ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት አለ። 14ኛ ሀገር አቀፍ የጸረ ሙስና ኮሚሽኖች ትስስር ጉባኤ የሁሉም ክልሎች የዘርፉ ኮሚሽነሮች በተገኙበት በጅማ ከተማ…
ፋና ስብስብ የአቶ ዳውድ ሙሜ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ Yonas Getnet Aug 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ቱሪዝም ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር የነበሩት ዳውድ ሙሜ ሥርዓተ ቀብር በዛሬው ዕለት በኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር ተፈጽሟል። አቶ ዳውድ ሙሜ በትናንትናው ዕለት ከአዲስ አዳማ የፍጥነት መንገድ ላይ ባጋጠማቸው የመኪና አደጋ ሕይወታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጣናነሽ ፪ ጉዞ የፅናት፣ ቁርጠኝነትና ቅንጅት አቅም ማሳያ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Yonas Getnet Aug 1, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣናነሽ ፪ ጉዞ የፅናት፣ የቁርጠኝነትና የቅንጅት ታላቅ ምሳሌ ነው አሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)። ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የጣናነሽ ፪ ከጅቡቲ ዶራሌ ወደብ እስከ ባሕር ዳር የተደረገው ጉዞ እልህ አስጨራሽ ጥረት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን እያገኙ ነው Yonas Getnet Jul 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች መደበኛና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን እያገኙ ነው አለ በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢኒስቲትዩት። በኢኒስቲትዩቱ የትንበያ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አሳምነው ተሾመ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ከሰኔ ወር ጀምሮ…