የሀገር ውስጥ ዜና የኩዌት መንግሥት በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማውን ሐዘን ገለጸ Yonas Getnet Mar 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኩዌት መንግሥት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማውን ሐዘን ገልጿል፡፡ የኩዌት ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ መንግሥት ባስተላለፈው የሐዘን መግለጫ መልዕክት÷ ለኢፌዲሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ኪነ ጥበብ ሥራዎች ለዕይታ የሚቀርቡበት 61ኛው የቬኒስ ቢየናሌ… Yonas Getnet Mar 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በጣሊያን ቬኒስ ከተማ በሚካሄው 61ኛው የቬኒስ ቢየናሌ ላይ "የዝምታ ቅርጾች" የተሰኘ የኪነ ጥበብ ዓውደ ርዕይ ለዕይታ ታቀርባለች፡፡ በሰዓሊ ተገኔ ቁንቢ አማካይነት በሚቀርበው የኢትዮጵያን ፓቪሊዮን "የዝምታ ቅርጾች" የተሰኘ ዓውደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሳዑዲ ዓረቢያ በጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማትን ሐዘን ገለጸች Yonas Getnet Mar 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ዜጎች የተሰማትን ሐዘን ገልጻለች፡፡ የሳዑዲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ መንግሥት ባስተላለፈው የሐዘን መግለጫ መልዕክት÷ በጋሞ ዞን የተለያዩ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዚምባብዌ ብሔራዊ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስትራቴጂ ይፋ አደረገች Yonas Getnet Mar 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዚምባብዌ ፕሬዚዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ ብሔራዊ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ስትራቴጂ ይፋ አድርገዋል። ከፈረንጆቹ 2026 እስከ 2030 ተግባራዊ የሚደረገው ስትራቴጂ በመንግሥት አገልግሎቶች ውስጥ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂን…
የሀገር ውስጥ ዜና መሶብ ዜጎች የሚገባቸውን አገልግሎት በአንድ ቦታ እንዲያገኙ እያስቻለ ነው Yonas Getnet Mar 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዜጎች የሚገባቸውን አገልግሎት በአንድ ቦታ እንዲያገኙ እያስቻለ ነው አሉ የብልጽግና ፓርቲ ኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ከፍያለው ተፈራ። በኦሮሚያ ክልል ማያ ከተማ አስተዳደር መሶብ የአንድ ማዕከል…
ፋና ስብስብ ጋዜጠኛ ታሪኩ ኦላና ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Yonas Getnet Mar 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀድሞ ፋና ሬዲዮ የአፋን ኦሮሞ ጋዜጠኛ የነበረው ታሪኩ ኦላና ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። በ1957 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ላሎ አሳቢ ወረዳ የተወለደው ጋዜጠኛ ታሪኩ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪውን…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ከአስቶን ቪላ… Yonas Getnet Mar 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ30ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቼስተር ዩናይትድ ከአስቶን ቪላ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎን ለማረጋገጥ እየተፋለሙ የሚገኙና ተመሳሳይ ነጥብ ይዘው በደረጃ ሰንጠረዡ 3ኛ እና 4ኛ ላይ…
ስፓርት በሴዑል ማራቶን ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታ አሸነፉ Yonas Getnet Mar 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኮሪያ በተካሄደው የሴዑል ማራቶን በወንዶች አትሌት ሀፍቱ ተክሉ በሴቶች አትሌት ሔቨን ኃይሉ አሸንፈዋል። በወንዶች ውድድር አትሌት ሀፍቱ ተክሉ በ4 ዓመት ውስጥ ለ2ኛ ጊዜ ያሸነፈ ሲሆን÷ ርቀቱን ለማጠናቀቅ 2:04:23 ወስዶበታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር ውስጥ ተርሚናል ማስፋፊያ ተመረቀ Yonas Getnet Mar 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር ውስጥ ተርሚናል ማስፋፊያ ተመርቋል፡፡ በመርሐ ግብሩ የአየር መንገዱ የቦርድ አባላት፣ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው እንዲሁም የኢትዮጵያ አየር መንገድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍቼ ጫምባላላ ይቅርታ፣ መቻቻልና አብሮነት የሚጎለብትበት በዓል ነው – አቶ ደስታ ሌዳሞ Yonas Getnet Mar 15, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፍቼ ጫምባላላ በሰዎች መካከል ይቅርታ፣ መቻቻልና አብሮነት የሚጎለብትበት የፍቅርና መተሳሰብ በዓል ነው አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ። የሲዳማ ብሔር ዘመን መለወጫ “ፍቼ ጫምባላላ” በዓል በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ በተለያዩ…