የአቡ ዳቢ በረራ አየር መንገዱ አፍሪካን ከተቀረው ዓለም ጋር የማስተሳሰር ጥረቱን ያጠናክራል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአቡ ዳቢ በረራ መጀመር አፍሪካን ከተቀረው ዓለም ጋር ለማስተሳሰር የሚደረገውን ጥረት የሚያጠናክር ነው አሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው።
አየር መንገዱ ወደ ተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዋና ከተማ አቡ ዳቢ…