Fana: At a Speed of Life!

የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2017 የውድድር ዓመት በኢትዮጵያ መድን አሸናፊነት ተጠናቅቋል። ፕሪሚየር ሊጉ ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት በተካሄደው የውድድር ዓመቱ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን እና ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠው ስሑል ሽረ ባደረጉት ጨዋታ…

5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ደማቁ እና አጓጊው 5ኛው የፋና ላምሮት የአሸናፊዎች አሸናፊ የድምፃውያን ውድድር ከፊታችን ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። በውድድሩ የምድብ አንድ ሰባት ተወዳዳሪዎች ጴጥሮስ ማስረሻ፣ ግሩም ነብዩ፣ እየሩሳሌም አሰፋ፣ ኤርሚያስ ዳኘው፣ ዮሴፍ ጉልላት፣ ኤፍሬም…

ኢትዮጵያ በ12ኛው የፓሪስ ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በፈረንሳይ ፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው 12ኛው የፓሪስ ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በፎረሙ ላይ ባደረጉት ንግግግር ÷ ኢትዮጵያ በቡድን 20 ሀገራት ማዕቀፍ መሰረት ያላትን…

በእስራኤል ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተነሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል ከኢራን ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ መድረሷን ተከትሎ በሀገሪቱ ተጥሎ የነበረው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተነስቷል፡፡ እስራኤልና ኢራን ባለፉት 12 ቀናት ባካሄዱት ጦርነት እስራኤል “ኦፕሬሽን ራይዚንግ ላየን” በሚል ዘመቻ የኢራን…

አዳማ ከተማ ከፕሪሚየር ሊጉ ወረደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ36ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ በሀዋሳ ከተማ ተሸንፎ ከፕሪሚየር ሊጉ ወርዷል፡፡ ዛሬ 9፡00 ላይ የተደረገው የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ 2 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ የሀዋሳ ከተማን ግቦች…

ሶማሌ ክልል ከ16 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል የገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት ከ16 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰብስቧል። የቢሮው ኃላፊ አቶ መሀመድ አብዲ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ 17 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ እስካሁን ከ16 ነጥብ 4…

በመዲናዋ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዳግም ምዝገባ መረጃ እስከ ሰኔ 30 ይፋ ይሆናል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ የሚገኙ 73 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የዳግም ምዝገባ መረጃ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ይፋ ይሆናል አለ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ቢኒያም ኤሮ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አንጎላ ሉዋንዳ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የአፍሪካና የአሜሪካ የቢዝነስ ጉባዔ ላይ ለመታደም አንጎላ ርዕሰ መዲና ሉዋንዳ ገብተዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ ሉዋንዳ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሀገሪቱ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡…

ምንም አይነት የነዳጅ ዋጋ ጭማሪም ሆነ የአቅርቦት እጥረት የለም – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምንም አይነት የነዳጅ ዋጋ ጭማሪም ሆነ የአቅርቦት እጥረት የለም አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ÷ የነዳጅ አቅርቦት እና ሥርጭት ላይ እየተስተዋለ የሚገኘው ችግር…

ሚዛን ቴፒ እና ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚዛን ቴፒ እና ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል። የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና በ2ኛ ዲግሪ እንዲሁም በሌሎች መርሐ ግብሮች ያስተማራቸውን 701 ተማሪዎች ነው ያስመረቀው፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ…