የሀገር ውስጥ ዜና የኅብረት ሥራ ማህበራት አርሶ አደሩ የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ እንዲያገኝ እየሰሩ ነው Yonas Getnet May 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኅብረት ሥራ ማህበራት እና ዩኒየኖች አርሶ አደሩ የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ እንዲያገኝ የሚያስችል ተግባር እያከናወኑ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ ኅብረት ሥራ ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ጫልቱ ታምሩ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የስደተኞችን እንክብካቤ ለማሳደግ ያለመ አካታች ስትራቴጂ በቅርቡ ልትጀምር ነው Yonas Getnet May 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የስደተኞችን እንክብካቤ ለማሳደግ ወደ ልማት ተኮር ስትራቴጂ ለመሸጋገር ያለመ አካታች ስትራቴጂ በቅርቡ እንደምትጀምር ገለጸች። ኢጋድ በሰው ሰራሽ እና ተፈጥሯዊ ምክንያቶች ለሚከሰቱ መፈናቀሎች እና በስደት ላይ ያተኮረ የሁለት ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና እድሳት የተደረገለት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ተመረቀ Yonas Getnet May 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እድሳት ሲደረግለት የነበረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም በዛሬው ዕለት ተመርቋል። የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው (ረ/ፕ) ሙዚየሙ በ1965 ዓ.ም እንደተገነባ አስታውሰው÷ የዕድሳት ሥራው ከታኅሣሥ ወር ጀምሮ ሲከናወን…
የሀገር ውስጥ ዜና በዘርፉ የተጀመሩ የዲጂታላይዜሽን ሥራዎች ተጨባጭ ለውጥ እያመጡ ነው – በለጠ ሞላ (ዶ/ር) Yonas Getnet May 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የተጀመሩ የዲጂታላይዜሽን ሥራዎች ተጨባጭ ለውጥ እያመጡ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ። “በዲጂታል የታገዘ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ” በሚል መሪ ሐሳብ የመንግሥት ተቋማት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በካሊፎርኒያ አነስተኛ አውሮፕላን ተከሰከሰ Yonas Getnet May 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ካሊፎርኒያ ግዛት ሳን ዲዬጎ የመኖሪያ መንደር በጭጋጋማ የአየር ንብረት ምክንያት አነስተኛ አውሮፕላን ተከስክሷል። የተከሰከሰው አውሮፕላን 15 ቤቶች እና በርካታ መኪናዎች በእሳት እንዲያያዙ ማድረጉን የአካባቢው ባለስልጣናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ተሰበሰበ Yonas Getnet May 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት10 ወራት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሚውል 1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የግድቡ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ገለጸ። የጽ/ቤቱ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ፣ ህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ሥራ አስፈፃሚ ሰለሞን ዳንኤል ለፋና…
ቢዝነስ 8 ነጥብ 9 ቢሊየን ሊትር ወተት ተመረተ Yonas Getnet May 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 በጀት ዓመት ከገባ ጀምሮ እስካሁን ድረስ 8 ነጥብ 9 ቢሊየን ሊትር ወተት መመረቱን የኢትዮጵያ እንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት ገለጸ። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዳኛቸው በየነ (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀጣዩን ትውልድ የውሃ ዲፕሎማት፣ ተደራዳሪ እና ሳይንቲስት እንዲሆን ማሰልጠን ይገባል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) Yonas Getnet May 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀጣዩን ትውልድ የኢትዮጵያ የውሃ ዲፕሎማት፣ ተደራዳሪ እና ሳይንቲስት እንዲሆን ማሰልጠን እንደሚገባ የውሃና ኢኔርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) ገልጸዋል። በ21ኛው ክፍለ ዘመን የወሰን ተሻጋሪ የውሃ ትብብር ጉዳዮች ላይ ትኩረት…
የሀገር ውስጥ ዜና የባህር በርን በተመለከተ የሚነሳው ጥያቄ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል – ምሁራን Yonas Getnet May 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህር በር ጉዳይን በተመለከተ የሚነሳው ጥያቄ ሳይቀዘቅዝ በትኩረት ሊሰራበት ይገባል ሲሉ ምሁራን ገልጸዋል። የዓለም አቀፍ ግንኙነት ተመራማሪ ጌትዬ ትርፌ መንግስት የባህር በር ጥያቄን አጀንዳ አድርጎ ባቀረበበት ወቅት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በርካታ ትሩፋቶችን ያበረከተው ፎረም Yonas Getnet May 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፋይናንስ ፎረም በርካታ ትሩፋቶችን በማስገኘት በስኬት መካሄዱን ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል፡፡ ፎረሙ 120 የሀገር ውስጥ እና በርካታ የውጭ ሀገራት የፋይናንስ ተቋማትን ጨምሮ ባለድርሻ አካላትን ወደ አንድ ማምጣቱን በብሔራዊ ባንክ…