Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ የስንዴ ልማት ውጤታማ ተሞክሮዋን በቀጣናው ለማስፋት ቁርጠኛ ናት – ግብርና ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በስንዴ ልማት ያስመዘገበችውን ስኬት በምስራቅ አፍሪካ ለማስፋት ተሞክሮዎቿን ለማጋራት ቁርጠኛ ናት አለ የግብርና ሚኒስቴር። 19ኛው የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት (ፋኦ) ቀጣናዊ የባለድርሻ አካላት መድረክ "ለተፋጠነ የግብርና ምርት…

ዜጎችን ከተረጂነት ወደ አምራችነት ለማሸጋገር…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዜጎችን ከድህነት ወለል ለማውጣት በተከናወኑ ሥራዎች በርካታ ዜጎች ከተረጂነት ወደ አምራችነት ተሸጋግረዋል አሉ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴዔታ ፈንታ ደጀን። የከተሞች ልማታዊ ሴፍቲኔት እና ሥራ ፕሮጀክት የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ…

ፋሲል ቅርስነቱን ጠብቆ ደረጃውን የጠበቀ የቱሪስት መዳረሻ መሆን የጎንደርን ትንሳዔ የሚያሳይ ነው – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋሲል አብያተ መንግሥታት ግንብ ቅርስነቱን ጠብቆ ለጎብኚዎች በሚመች ሁኔታ ደረጃውን የጠበቀ የቱሪስት መዳረሻ መሆን የጎንደርን ትንሳዔ የሚያሳይ ነው አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር። አፈ ጉባኤ አገኘሁ በጎንደር የልማት…

ሕይወት መሃመድ የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን ም/ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ሕይወት መሐመድ የአፍሪካ ባህል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን ምክትል ፕሬዚዳንት ሆነው ተመርጠዋል። ‎የአፍሪካ ባሕል ስፖርቶች ኮንፌዴሬሽን ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባዔ በዛሬው ዕለት ተጠናቅቋል፡፡ በዚህ…

ነዳጅ የመቀሸብ የወንጀል ድርጊት በመፈጸም የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል ነዳጅ የመቀሸብ የወንጀል ድርጊት በመፈጸም የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለዋል። የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጸው፤ በሰመራ ሎጊያ ከተማ ከጅቡቲ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የነዳጅ ምርቶች ላይ…

ዝምተኛው የእግር ኳስ ጥበበኛ ቶኒ ክሩስ…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አቻ በሌለው እይታው እና መስመር ሰንጣቂ ኳሶቹ ይታወቃል ጀርመናዊ የእግር ኳስ ጥበበኛ ቶኒ ክሩስ፡፡ በፈረንጆቹ 1990 በምስራቅ ጀርመን ግሪፍስዋልድ የተወለደው ቶኒ ክሩስ÷ የእግር ኳስ ሕይወቱን ጅማሮ ያደረገው በአካባቢው በሚገኝ ግሪፍስዋልደር…

የዓሣ ሀብት ልማት ላይ ከፍተኛ መነቃቃት የፈጠረው የንጋት ሐይቅ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ የተፈጠረው ንጋት ሰው ሰራሽ ሐይቅ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዓሣ ሀብት ልማት ላይ ከፍተኛ መነቃቃት ፈጥሯል። የክልሉ ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ብርሃኑ ኢትቻ…

የወጣቶችን ስብዕና የሚያንጸው “በጎነት ለአብሮነት” ስልጠና…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘላቂ የሰላም ግንባታን እውን ለማድረግ ወጣቶች ላይ በትኩረት መስራት ይገባል አለ የሰላም ሚኒስቴር፡፡ በ14ኛ ዙር ‘የበጎነት ለአብሮነት’ ስልጠና የወሰዱ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተወጣጡ ወጣቶች ምረቃ ሥነ ሥርዓት በጅማ ከተማ ተካሂዷል።…

“እናቴን ያሸነፋትን አሸንፌዋለሁ”

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጥቅምት በመላው ዓለም የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ነው። በኢትዮጵያ በዚህ ወር ስለካንሰር ተገቢው ግንዛቤ ይፈጠር ዘንድ የተለያዩ ሁነቶች ይዘጋጃሉ። በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነርስ ሲስተር ዓረፋይኔ ሰለሞን ለፋና ዲጂታል…

በአሜሪካ በጭነት አውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ኬንታኪ ግዛት ትናንት ምሽት በደረሰ የዩፒኤስ ጭነት አውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ7 ሰዎች ሕይወት አልፏል፡፡ የጭነት አውሮፕላኑ ከሉዊስቪል ሙሐመድ አሊ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ መብረር በጀመረ ጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ መከስከሱ…