በምዕራብ አርሲ ዞን በ99 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ለአገልግሎት ክፍት ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ነጌሌ አርሲ ወረዳ በ99 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ ንፁህ የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።
የክልሉ ስራና ክህሎት ቢሮ ኃላፊ ኤባ ገርባ በዚሁ ወቅት÷ የሚመረቁ ፕሮጀክቶች የማህበረሰቡን…