Fana: At a Speed of Life!

በኦሮሚያ ክልል ከ7 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ህፃናትን በቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት ከ7 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ ህፃናትን በቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው። የክልሉ ቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም አስተባባሪ ታምሩ ታደሰ የቀዳማይ ልጅነት ፕሮግራም በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ…

ተለዋዋጭ ነባራዊ ሁኔታዎችን ታሳቢ ያደረገ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ሥራ ላይ ትኩረት ይደረጋል – ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) ተለዋዋጭ ነባራዊ ሁኔታዎችንና ሀገራዊ አቅጣጫዎችን ታሳቢ ያደረገ የሚዲያና ኩሙኒኬሽን ሥራ ላይ ትኩረት ይደረጋል አሉ። ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የአገልግሎቱ የ2017 በጀት ዓመት…

ኒውካስል ዩናይትድ ራምስዴልን አስፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኒውካስል ዩናይትድ እንግሊዛዊውን ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴልን ከሳውዝሃምፕተን በውሰት ውል አስፈርሟል። ኒውካስል ዩናይትድ የቀድሞ የመድፈኞች ግብ ጠባቂ አሮን ራምስዴልን የመግዛት አማራጭ ባለው የውሰት ውል ነው ያስፈረመው። የ27 ዓመቱ ግብ…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በምርምር ሥራዎች የግብርና ዘርፉን ለማሳደግ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ የግብርና ምርምር ሥራዎችን በማከናወን ዘርፉን ለማሳደግ እየሰራ ነው አሉ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስራት አጸደወይን (ዶ/ር) ። አስራት አጸደወይን (ዶ/ር) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአርሶ አደሮችን ቀን ባከበረበት ወቅት…

በሀረሪ ክልል አርሶ አደሩን ከተረጂነት ለማላቀቅ በተሰሩ ስራዎች ተጨባጭ ውጤት ተገኝቷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል አርሶ አደሩን ከተረጂነት ለማላቀቅ የተሰሩ ስራዎች ተጨባጭ ውጤት አስገኝተዋል አሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወ/ሮ ሮዛ ኡመር፡፡ በክልሉ ለ200 አባወራ አርሶ አደሮች 84 ሚሊዮን ብር የሚገመት የውሃ መሳቢያ ሞተር፣ የአፈር…

አረንጓዴ ዐሻራ የአረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲና የህዝብ ለህዝብ ትስስርን ያጠናክራል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የኢትዮጵያን የአረንጓዴ ልማት ዲፕሎማሲና የህዝብ ለህዝብ ትስስርን ለማጠናከር ሚናው የጎላ ነው አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ የክረምት በጎ ፍቃድ አገልግሎትን በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አስጀምሯል፡፡…

የኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር የብልጽግና ጉዟችንን የሚሸከም እንዲሆን እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት የብልጽግና ጉዟችንን የሚሸከም ተቋም ለማድረግ እየሰራን ነው አሉ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር)። ታከለ ኡማ (ኢ/ር) በኢትዮ-ጂቡቲ የምድር የባቡር ትራንስፖርት የሰራተኞች በዓል ላይ…

የኢትዮጵያ ማንሰራራት ከትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ጋር የተሳሰረ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ማንሰራራት ከትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ዘርፍ ማንሰራራት ጋር የተሳሰረ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮ-ጂቡቲ የምድር ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር የሰራተኞች ቀን በዓል ላይ…

በሀዋሳ ከተማ በትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ሀዋሳ ከተማ ሀዌላ ቱላ ክፍለ ከተማ ዛሬ ማለዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አልፏል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የትራፊክ አደጋ ቁጥጥር ዲቪዠን ኃላፊ ኮማንደር ከበደ ከኔራ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥ አደጋው…

በህገወጥ ግብይት የተሳተፉ 354 የነዳጅ ማደያዎች ላይ ክስ ሊመሰረት ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)በህገወጥ የነዳጅ ግብይት የተሳተፉ 354 ማደያዎች ላይ ክስ እንዲመሰረትባቸው እየተደረገ ነው አለ የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ደስታው መኳንንት (ዶ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፥…