በባሌ እየተከናወነ የሚገኘው የልማት ሥራ ለሌሎች አካባቢዎች አርአያ የሚሆን ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሌ ዞን እየተከናወነ የሚገኘው የልማት ሥራ ለሌሎች አካባቢዎች አርአያ የሚሆን ነው አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሶፍ ዑመር ወግ በሚል ርዕስ ከቀድሞ እና በሥራ ላይ ካሉ…