Fana: At a Speed of Life!

ጤና እና የትምህርት ጥራትን ለማሻሻል በትኩረት እየተሰራ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ለመጪው ትውልድ ሰፊ ትኩረት በመስጠት በሕጻናት እድገትና ትምህርት ላይ በቁርጠኝነት እየሰራ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤትና የፌዴሬሽን ም/ቤት 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት…

በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጪ ንግድ 8 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተገኝቷል – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ 8 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ከወጪ ንግድ አግኝታለች አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ 6ኛው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር…

የባሕር ዳርን ስማርት ከተማ ጉዞ እናፋጥናለን – አቶ ጎሹ እንዳላማው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባሕር ዳር ስማርት ከተማ ጉዞዋንና የልማት ስራዎችን እናፋጥናለን አሉ የከተማ አስተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው። አቶ ጎሹ እንዳላማው የባሕር ዳር ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን…

ህዝባችን የተቃና አገልግሎት እና ሰላም እንዲያገኝ ተግተን እንሰራለን – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ህዝባችን የተቃና አገልግሎት እና ሰላም እንዲያገኝ ተግተን እንሰራለን አሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ። አቶ አረጋ የባሕር ዳር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ላይ ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት÷…

የሰላም እና የዕርቅ ምልክት ሲንቄ …

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኦሮሞ እናቶች በቁመታቸው ልክ በተዘጋጀች እና ቀጥ ካለ የተመረጠ የሃሮሬሳ ዘንግ የምትዘጋጅ የሲንቄ በትር ያገባች ሴት የምትይዘው ልዩ መለያቸው ናት። የሲንቄ በትር በቀላሉ የማይሰበር፤ ልጃገረድ በሰርግ ቀን በእናቷ ለሙሽሪት የሚሰጥ የክብር…

የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሥም ለውጥ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሥም እና የአሰራር ለውጥ አደረገ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ንጉስ ታደሰ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ÷ ተቋሙ በምዕራፍ ሁለት ጉዞው በአዲስ አሰራር እና ስያሜ መምጣቱን ተናግረዋል፡፡ በዚህ መሰረትም…

በሐረሪ ክልል በስብዕና ልማት ማዕከላት ወጣቶች ተጠቃሚ ሆነዋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል በወጣቶች ስብዕና ልማት ማዕከላት ወጣቶችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል አለ የሐረሪ ክልል ወጣቶች ስብዕና ልማት ማዕከል፡፡ የማዕከሉ ሥራ አስኪያጅ ኢምራን አብዱሰመድ እንዳሉት ÷ የክልሉ መንግስት ወጣቶችን በስብዕና ማዕከላት ተጠቃሚ…

በመዲናዋ የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር የተደረገው ዝግጅት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የአዲስ አበባ ከተማ ሥራ አስኪያጅ ጽሕፈት ቤት፡፡ የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል የፊታችን መስከረም 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሆረ ፊንፊኔ ‘ኢሬቻ ለሀገር ማንሠራራት’…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 56 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2017/18 መኸር ወቅት ከለማው ሰብል 56 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል። የክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ አቶ ባበክር ኸሊፋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፤ በመኸር ወቅት 1 ነጥብ 6 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር ለመሸፈን…

ሆረ ፊንፊኔ የሚከበርበትን ኢሬቻ ፓርክ የማፅዳት ስራ  እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሆረ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል የሚከበርበትን ኢሬቻ ፓርክ የማፅዳት ስራ  እየተከናወነ ይገኛል። ከአዲስ አበባ ሁሉም ክፍለ ከተሞች የተወጣጡ አመራሮች፣ አርቲስቶችና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በፅዳት ስራው ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ…