ቢዝነስ ክልሉ 7 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል የቅባት እህል ለውጪ ገበያ ለማቅረብ አቅዷል Yonas Getnet Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በ2018 በጀት ዓመት 7 ነጥብ 3 ሚሊየን ኩንታል የቅባት እህል ለውጪ ገበያ ለማቅረብ ታቅዷል። የክልሉ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ በጥራጥሬና የቅባት እህል ዘርፍ የውጭ ንግድን ለማሳደግ ዓላማ ያደረግ የምክክር መድረክ ከባለድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፍርድ ቤት አገልግሎትን በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ እየተሰራ ነው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ Yonas Getnet Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍርድ ቤት አገልግሎቶችን ቀልጣፋና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ለማድረግ በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው አሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ። የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የ2018 በጀት ዓመት የመደበኛ ችሎት አገልግሎት የመክፈቻ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን በመጪው ሰኞ ይከበራል Yonas Getnet Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ የሠንደቅ ዓላማ ቀን ‘ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብሥራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጲያ ሕዳሴ’ በሚል መሪ ሀሳብ ሰኞ ጥቅምት 3 ቀን 2018 ዓ.ም ይከበራል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…
ፋና ስብስብ የኢትዮጵያ ባህላዊ የምግብ ፌስቲቫል … Yonas Getnet Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከኩሪፍቱ አፍሪካ ቪሌጅ ጋር በመተባበር ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች ፌስቲቫል በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል። በኩሪፍቱ አፍሪካ ሪዞርት እየተካሄደ ባለው ፌቲቫል ከመላው ኢትዮጵያ ውስጥ ለማሳያነት የተመረጡ…
ቴክ አማራጭ የሌለው የዲጂታል ጉዞን ደህንነት ማስጠበቅ Yonas Getnet Oct 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ጉዟችንን ደህንነት ማስጠበቅ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሐይ ጳውሎስ። በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር የተዘጋጀው 6ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጥቅምት የሳይበር ደህንነት ወር … Yonas Getnet Oct 11, 2025 0 👉 የሳይበር ደህንነት ወር በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ22ኛ ጊዜ፤ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ6ኛ ጊዜ ይከበራል፤ 👉 ወሩ “የሳይበር ደህንነት - የዲጂታል ኢትዮጵያ መሰረት” በሚል መሪ ሀሳብ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ይከበራል፤ 👉 የተቋማትን እና የኅብረተሰቡን የሳይበር ደህንነት ንቃተ ህሊና ማጎልበት ላይ…
ቢዝነስ በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ከቀረጥ ነጻ ወደ ሀገር እንዲገቡ ተወሰነ Yonas Getnet Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ ማናቸውም አይነት ተሽከርካሪዎች ከቀረጥ ነጻ ሆነው ወደ ሀገር እንዲገቡ ተወስኗል አለ የገንዘብ ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ዲጂታል እንዳስታወቀው ÷ ኢትዮጵያ ከፍተኛ መጠን ያለው የተፈጥሮ ጋዝ ክምችት ያላት መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሕዳሴ ግድብን መጎብኘት ለነገ የሚባል ጉዳይ አይደለም Yonas Getnet Oct 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ቦታው ድረስ ሄዶ መመልከት ልብን በሐሴት ይሞላል። የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ኢንስቲትዩት የስራ ኃላፊዎች የሕዳሴ ግድቡን እና የንጋት ሐይቅን ጎብኝተዋል። የኢንስቲትዩቱ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲጂታል አገልግሎትን በማስፋት ለልማት እቅዶች መሳካት በትኩረት ይሰራል – ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድ Yonas Getnet Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል የዲጂታል አገልግሎትን በማስፋት ለልማት እቅዶች መሳካት በትኩረት ይሰራል አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ ። በዲጂታል እቅድ ክትትልና ግምገማ ሥርዓትና በልማት ፕሮጀክቶች አስተዳደር ዙሪያ ያተኮረ ውይይት በጋምቤላ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤልና ሃማስ በመጀመሪያው ዙር የጋዛ ሰላም እቅድ ላይ ተስማሙ Yonas Getnet Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እስራኤል እና ሃማስ ለተኩስ አቁም መንገድ ከፋች ነው የተባለለት የመጀመሪያ ምዕራፍ የጋዛ የሰላም እቅድ ላይ ተስማምተዋል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ እስራኤል እና ሃማስ በመጀመሪያው…