Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያና ቤኒን የአጋርነት ጉዞ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ቤኒን በዲፕሎማሲ፣ በንግድ፣ በባህልና ሌሎች ዘርፎች ላይ መሰረቱን ያደረገ የሁለትዮሽ ግንኙነት አላቸው፡፡ ቤኒን በፈረንጆቹ 2005 በአዲስ አበባ ኤምባሲዋን መክፈቷን ተከትሎ የሁለቱ ሀገራት የፖለቲካ እና የዲፕሎማሲ ትስስር ይበልጥ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቤኒን ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቤኒን ፕሬዚዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የቤኒን ፕሬዚዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒን ተቀብዬ በወል ጉዳዮች ዙሪያ መክረናል ብለዋል።…

የኒውክሌር ኃይል ለኢትዮጵያ ዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገት…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኒውክሌር ኃይል የኢትዮጵያን ቀጣይነት ያለው የኢኮኖሚ እድገት ለማረጋገጥ መሠረት ነው አሉ የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ኢንጂነር አብዱራዛቅ ዑመር። የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኢነርጂ ኮሚሽን ከዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ…

ብልፅግና የማረጋገጥ ጥረትን በማጠናከር ሀገራችንን በፅኑ መሠረት ላይ ማቆም አለብን – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተጀመረውን ብልፅግና የማረጋገጥ ጥረት በማጠናከር ሀገራችንን በፅኑ መሠረት ላይ ማቆም አለብን አሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሽመልስ አብዲሳ። የኦሮሚያ ክልል መንግሥት የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ መካሄድ ጀምሯል፡፡…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ለቤኒን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት አቀባበል አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለቤኒን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒ አቀባበል አድርገዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የቤኒን ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒ ወደ ምድረ ቀደምቷ…

በመዲናዋ 350 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ2018 በጀት ዓመት 350 ቢሊየን ብር ገደማ ተሰብስቧል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ የገቢ መሰረትን በማስፋትና የሚሰበሰብ ገቢ ፍትሃዊነትን በጠበቀ…

‘ባቪ’ የተሰኘው ዝናብ የቀላቀለ አውሎ ንፋስ 900 ሺህ ሰዎች አፈናቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና እና ጃፓን የተከሰተው ‘ባቪ’ የተሰኘ ዝናብ የቀላቀለ አውሎ ንፋስ የታይዋን እና ጃፓን ደሴቶችን በመምታቱ ከ900 ሺህ በላይ ሰዎች ቤታቸውን ለቀው እየሸሹ ነው ተባለ፡፡ አውሎ ንፋሱ በምስራቅ እስያ አንዳንድ አካባቢዎች ጉዳት ያስከተለ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖርት ሉዊስ የቀጥታ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ደሴቲቷ ሀገር ሞሪሺየስ ዋና ከተማ ፖርት ሉዊስ ከነገ ጠዋት ጀምሮ የቀጥታ በረራ ማድረግ ይጀምራል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው እንዳሉት፤ የቀጥታ…

የሳይበር ደህንነትን የሚያስጠብቅ የቴክኖሎጂ አቅም ተገንብቷል – አስተዳደሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የሳይበር ደህንነትን ማስጠበቅ የሚያስችል የሕግ፣ የአሰራርና የቴክኖሎጂ አቅም ገንብታለች አለ ኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር። ከትናንት ሐምሌ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሁለት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው ዓለም አቀፉ…

አፈርሳታ እውነት አደባባይ የምትወጣበት …

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጥንታዊት ኢትዮጵያ በባህላዊ መንገድ ወንጀሎችን ለማጣራት ጥቅም ላይ የሚውል ነባር ሀገር በቀል እውቀት ነው አፈርሳታ። በአንዳንድ አካባቢዎች አውጫጪኝ በሚል ስያሜ የሚታወቀው ይህ የምርመራ ስርዓት ጥፋተኞችን ለማውጣጣት ነዋሪዎች በዛፍ ጥላ ስር…