Fana: At a Speed of Life!

የኮሪደር ልማቱ የአደጋ ስጋትን በመቀነስ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማቱ የአደጋ ስጋትን በመቀነስ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከተ መሆኑን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ኮማንደር አሕመድ መሐመድ ገለጹ፡፡ ከዚህ ቀደም ውስብስብ በሆኑ የኤሌክትሪክ ገመዶች ሳቢያ አደጋዎች…

ቻይና እና ብራዚል የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ንግግርን እንደሚደግፉ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና እና ብራዚል የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ንግግርን እንደሚደግፉ አስታውቀዋል። የሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ንግግር በመጪው ሐሙስ በቱርክ ኢስታንቡል ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል። የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ እና የብራዚሉ አቻቸው ሉላ ዳ…

ከ2 ሚሊየን ብር በላይ በህይወት ከሌለ ደንበኛ ሂሳብ ወደ ሌላ ሂሳብ በማስተላለፍ ወንጀል የተከሰሱ በእስራት እና በገንዘብ ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ2 ሚሊየን ብር በላይ በህይወት ከሌለ ደንበኛ ሂሳብ ወደ ሌላ ሂሳብ በማስተላለፍ የሙስና ወንጀል የተከሰሱ የባንክ ሰራተኛን ጨምሮ ሰባት ግለሰቦች በጽኑ እስራት እና በገንዘብ እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 4ኛ ከፍተኛ የሙስና ጉዳዮች…

ሀድያ ሆሳዕና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲን 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በሀዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም በተደረገው 29ኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና በየነ ባንጃ እና…

የአፍሪካ ህብረት የሃይማኖት ተቋማት የሚያደርጉትን የሰላም ውይይትና አብሮነት ይደግፋል – መሃሙድ አሊ ዩሱፍ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት በአህጉሪቱ የሃይማኖት ተቋማት የሚያደርጉትን የሰላም ውይይትና አብሮነት ይደግፋል ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ተናግረዋል። በ3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ ላይ ሊቀመንበሩ…

ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት የተሻለ መዳረሻ እየሆነች ነው – አምባሳደር ቼን ሃይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሁሉም መስክ ፈጣን ዕድገት እያስመዘገበች የምትገኘው ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት የተሻለ መዳረሻ እየሆነች ነው ሲሉ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሃይ ገለጹ። የኢትዮጵያ እና የቻይናዋ ሺንቺያንግ ግዛት የቢዝነስ ትብብርና ልምድ ልውውጥ ጉባኤ…

ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ የኢንቨስትመንት ስምምነቶች ተፈረሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 ፎረም ላይ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ዶላር በላይ የኢንቨስትመንት ስምምነቶችን ተፈራረመ፡፡ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 ፎረም ዛሬ…

በአማራ ክልል የተፈጠረውን ችግር ለመፍታት ምሁራን ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የተፈጠረው ችግር በጊዜ እንዲገታና በሰላማዊ መንገድ እልባት እንዲያገኝ ለማድረግ ምሁራን የበኩላቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠየቀ። የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በእንጅባራ ከተማ ከሚገኙ የመንግሥት እና የግል ኮሌጆች ምሁራን ጋር…

የበልግ ወቅት የመጨረሻ ወር የዝናብ ስርጭትን በአግባቡ መጠቀም እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚዋዥቅ እና ተለዋዋጭ እየሆነ የመጣውን የበልግ ወቅት የመጨረሻ ጊዜያት የዝናብ ስርጭት በአግባቡ በመሰብሰብ ጥቅም ላይ ማዋል እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል። በኢንስቲትዩቱ የትንበያ ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር…

ኢኮኖሚውን ለማረጋጋት ስኬታማ ሥራዎች ተከናውነዋል- እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሰባት ዓመታት እንደ ሀገር ኢኮኖሚውን ለማረጋጋት በርካታ ስኬታማ ተግባራት መከናወናቸውን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ 2025 የቢዝነስ ፎረም ላይ ሚኒስትር ዴዔታው እንዳሉት፤…