Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ወርቅ በስድስት ወራቱ የወጪ ንግድ አፈፃፀም ከፍተኛ ድርሻ ካላቸው ዘርፎች ቀዳሚው ሆኗል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በስድስት ተከታታይ ወራት የወጪ ንግድ አፈፃፀም ከፍተኛ ድርሻ ካላቸው አምስት ዘርፎች መካከል ወርቅ በአንደኝነት መቀመጡ ተገልጿል። በዚህም መሰረት 1. ወርቅ 335 ነጥብ 54 ሚሊየን ዶላር 2. ቡና 304 ነጥብ 46 ሚሊየን…

ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ የባህር-አየር ካርጎ አገልግሎት ለመጀመር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና የጂቡቲ የነፃ ቀጠናና ወደብ ባለስልጣን በጋራ በመሆን የባህር-አየር ካርጎን በመጀመር የሸቀጦችን ዝውውር በማቀላጠፍ የአህጉሪቱን ንግድ ይበልጥ ማሳለጥ በሚቻልበት ዙሪያ ለመስራት ተስማምተዋል። በተለይ ከቻይና ወደ አፍሪካ…

ኢትዮጵያና ቱርክ በመካከላቸው ያለውን የንግድ ልውውጥ 1 ቢሊየን ዶላር ለማድረስ ተስማሙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቱርክ በመካከላቸው ያለውን የንግድ ልውውጥ 1 ቢሊየን ዶላር ለማድረስ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል በተገኙበት የኢትዮ ቱርክ ስምንተኛው የኢኮኖሚ፣ ንግድ እና የቴክኒካል ትብብር…

ኢንተርፕራይዙ በስድስት ወራት ከ193 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት ከ193 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ ከዚህ ባለፈም ከልዩ ልዩ ገቢዎች 12 ሚሊየን 640 ሺህ 310 ብር የሰበሰበ ሲሆን፥ በአጠቃላይ 193 ሚሊየን 385 ሺህ…

በሳውዲ አረቢያው ባለሀብት የተመራ የልኡካን ቡድን ጅግጅጋ ገባ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳውዲ አረቢያው ባለሀብት ሼህ ሀምዛ የተመራ የልኡካን ቡድን ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል። የልኡካን ቡድኑ በገራድ ዊል ዋል አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የሶማሌ ክልል የፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ሀሰን መሀመድ እና የተለያዩ የክልሉ…

የቡና ማስተዋወቂያ ፎረም በፈረንሳይ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ፓሪስ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከባለድርሻ አካላት ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ ቡና ማስተዋወቂያ ፎረም በቪዲዮ ኮንፈረንስ አካሄደ፡፡ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ፅዮን ተክሉ፥…

ሁዋዌ በኢትዮጵያ በሰፊው ለመንቀሳቀሰ እየሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁዋዌ መንግስት የቴሌኮም ዘርፉን መክፈቱን ተከትሎ በኢትዮጵያ በሰፊው ለመንቀሳቀስ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ። ኢትዮጵያ እያደገች እና ለወደፊት በእጅጉ አስፈላጊ እየሆነች መምጣቷን ከሰሃራ በታች በሚገኙ 22 ሀገራት የሁዋዌ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ…

በስድስት ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ የተለያዩ ምርቶች ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ገቢው ቡና፣ ቅመማ ቅመም፣ ጥራጥሬ እና…

የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባ ምርትን የመተካት ሙሉ አቅም እንዳላቸው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች በሙሉ አቅማቸው ወደ ስራ ሲገቡ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገባ ምርትን የመተካት ሙሉ አቅም እንዳላቸው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ እሸቴ አስፋው ተናግረዋል። የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴርና የአማራ…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ክለሳ መደረጉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው የዘርፉ ተሳታፊዎች ትርፍ ህዳግ እንዲሻሻል መንግስት በሰጠው…