Browsing Category
ቢዝነስ
ባለስልጣኑ ለሁለት የቴሌኮሙዩኒኬሽን ፈቃዶች 12 የፍላጎት ጥያቄ መቀበሉን አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 20 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን ለሁለት የቴሌኮሙዩኒኬሽን ፈቃዶች ከተለያዩ ዓለም አቀፍ የቴሌኮም ተቋማት የፍላጎት ጥያቄ መቀበሉን አስታወቀ፡፡
ባለሥልጣኑ ከቴሌኮም ፈቃዶች ጋር በተያያዘ የፍላጎት መግለጫውን ከአንድ ወር በፊት ይፋ ማድረጉን…
አየር መንገዱ ከአፍሪካ ግዙፍ 10 አየር መንገዶች ቀዳሚው ሆኗል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአፍሪካ ግዙፍ አየር መንገዶች አሁንም በቀዳሚነት ተቀምጧል።
እንደ አፍሪካ ሎጂስቲክስ ዶት ኮም ዘገባ አየር መንገዱ በሚሰጠው አገልግሎት አሁንም ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆኗል።
አየር መንገዱ በመንገደኞች ብዛት፣ በመዳረሻ…
በተቀመጠው የሲሚንቶ ዋጋ መሰረት ግብይት በማይፈጽሙ የሲሚንቶ አከፋፋዮች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ ተገለፀ
አዲስ አበባ ፣ሰኔ 17፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት ካስቀመጠው የሲሚንቶ ዋጋ በላይ በሚሸጡ የሲሚንቶ አከፋፋዮች ላይ እርምጃ እንደሚወሰድ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታወቀ ፡፡
የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በሲሚንቶ ግብይት ውስጥ ያሉ ህገ-ወጥ ደላሎችን ከገበያ ሰንሰለቱ በማስወጣት…
ኢትዮጵያ እና የዴንማርኩ ዳንስኬ ባንክ ግሩፕ የ117 ነጥብ 3 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ እና የብድር ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በዴንማርኩ ዳንስኬ ባንክ ግሩፕ መካከል የ117 ነጥብ 3 ሚሊየን ዩሮ የድጋፍ እና የብድር ስምምነት ተፈረመ።
ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ እና የባንኩ ዳይሬክተር ጀልስፐር ፒተርሰን እና ምክትል ዳይሬክተሩ ኦላፍ…
ደቡብ ኮሪያ በኢትዮጵያ ዘላቂ የቡና እርሻ ልታቋቁም ነው
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 12 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤስ ኬ የተሰኘው የደቡብ ኮሪያ የደን ልማት ኩባንያ ከደቡብ ኮሪያ የደን አገልግሎት ድርጅት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ዘላቂ የቡና እርሻ ሊያቀቋቁም መሆኑን አስታወቀ፡፡
ኩባንያው የቡና እርሻ ልማቱን በደቡብ ኢትዮጵያ…
ከ16 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የኮንትሮባንድ ዕቃ ተያዘ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአምስት ቀናት ከ16 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያለው የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር መዋሉን ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ።
ከተያዙት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መካከል የተለያዩ ዓይነት አዳዲስና አሮጌ አልባሳት፣ የአዋቂና የህፃናት…
ከስጋና ወተት ምርት 68 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2012 በጀት ዓመት 11 ወራት ውስጥ ወደ ውጪ ከተላከ የስጋና ወተት ምርት 68 ነጥብ 13 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ መገኘቱን ንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የስጋና ወተት ኢንስቲትዩት የ2012…
ሳፋሪኮም እና ሄሊዎስ ታዎርስ በኢትዮጵያ በቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎታቸውን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሳፋሪኮም እና ሄሊዎስ ታዎርስ ኢትዮጵያ ለግሉ የቴሌኮም ዘርፍ ያመቻቸችውን እድል ለመጠቀም ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላቸው አስታወቁ።
ሄሊዎስ ታዎርስ የቴሌኮም አቅራቢ መቀመጫውን ለንደን ያደረገ ሲሆን ሳፋሪኮም በበኩሉ ዋና መስሪያ ቤቱን ኬንያ ያደረገ…
የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪውን እና የፋብሪካ ሰራተኞችን የንጽህና አጠባበቅ ማሳደግ የሚያስችል ዘመቻ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨርቃ ጨርቅ፣ አልባሳትና ቆዳ ኢንዱስትሪ የሰራተኞች ማህበር ፌዴሬሽን የኢትዮጵያን የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ማሳደግ የሚያስችል ዘመቻ ይፋ አደረገ።
ዘርፉን ከማሳደግ ጎን ለጎን አሁን ላይ የጤና ስጋት ከሆነው ኮቪድ19 ጋር ተያይዞ በሃገር ውስጥ…
ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ምርቱን ማቅረብ ለመጀመር የመጨረሻው ምእራፍ ላይ እንደሚገኝ ኢንጂነር ታከለ ገለፁ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸገር ዳቦ ፋብሪካ ለነዋሪዎች ምርቱን ማቅረብ ለመጀመር የመጨረሻው ምእራፍ ላይ እንደሚገኝ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ገለፁ።
የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ማምሻውን የፋብሪካውን የሙከራ ስራ ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
ስርጭቱን ለመጀመር…