Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ሚኒስቴሩ  በግንቦት ወር 18 ነጥብ 35 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በግንቦት ወር 18 ነጥብ 35 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰብስቧል። ሚኒስቴሩ በግንቦት ወር 23 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 18 ነጥብ 35 ቢሊየን ብር በመሰብሰብ የዕቅዱን 77 ነጥብ 8 በመቶ  ማሳካቱ ተገልጿል። ይህም…

በሚያዚያ ወር ከወጪ ንግድ ከ329 ሚሊዮን በላይ የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2012 በጀት ዓመት በሚያዚያ ወር 329 ነጥብ 3 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር  ገቢ መገኘቱንንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። በዚህም ከግብርና ፣ ከማኑፋክቸሪንግ ፣ ከማዕድን ምርቶች ዘርፍ እና ከሌሎች ምርቶች 365 ነጥብ1 ሚሊዮን የአሜሪካን…

ባለፉት 10 ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2012 በጀት ዓመት 10 ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ወንድሙ ፍላቴ፥ በ10 ወራቱ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ…

በግንቦት ወር ከ135 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንቦት ወር 135 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። በተጨማሪም 348 የቱርክ ስሪት ሽጉጥ እና 300 ጥይት መያዙን አስታውቀዋል። የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ…

የሰኔ ወር የነዳጅ ምርት መሸጫ ባለበት   እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ግንቦት 27፣ 2012 (ኤፍ. ቢ.ሲ ) የሰኔ ወር የአውሮፕላን ነዳጅ ጨምሮ የሌሎች የነዳጅ ምርቶች  መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። መንግስት የሀገሪቱ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲቀጥል ለማስቻል አሁን በስራ…

በመላው ሀገሪቱ የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ እና በገበያው እጥረት እንዲፈጠር የሰሩ ከ64 ሺህ በላይ ህገ ወጥ ነጋዴዎች እርምጃ ተወሰደባቸው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በመላው ሀገሪቱ የኮቪድ 19 ወረርሽን ምክንያት አድርገው የዋጋ ጭማሪ ያደረጉ እና በገበያው እጥረት እንዲፈጠር የሰሩ ከ64 ሺህ በላይ ህገ ወጥ ነጋዴዎች እርምጃ እንደተወሰደባቸው የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል አስታወቁ። ከፋና…

የኢትዮጵያ ቡና ዐውደ ርዕይ በቴሌአቪቭ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)በእስራኤል ቴሌአቪቭ የሚገኘው የኢፌዲሪ ኤምባሲ የኢትዮጵያ ቡና ዐውደ ርዕይ አካሄደ። በእስራኤል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር እና ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ረታ ዓለሙ የመርሀ ግብሩ ዋና ዓላማ የኢትዮጵያን ቡና ማስተዋወቅ መሆኑን…

አየር መንገዱ ወርሃዊ ወጪውን ሸፍኖ ለሀገር ኢኮኖሚውም ድጋፍ እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ120 ሚሊዮን ዶላር በላይ በማስገባት ወርሃዊ ወጪውን ሸፍኖ ለአገር ኢኮኖሚ ድጋፍ እያደረገ መሆኑን ዋና ሥራአስፈጻሚው ተናገሩ። ዋና ሥራአስፈጻሚው አቶ ተወልደ ገብረማርያም እንደተናገሩት፥ አየር መንገዱ ፈጥኖ ወደ ካርጎ…

የአትክልት እና ፍራፍሬ ዋጋን በመጨመር በሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 24 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትክልት ተራ ዋጋን መነሻ በማድረግ የአትክልት እና ፍራፍሬ ዋጋን በመጨመር በሚሸጡ ነጋዴዎች ላይ ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው የኮረና ቫይረስ ከተከሰተ ጀምሮ የንግዱን ማህበረሰብም ሆነ ሸማቹን…

በአዲስ አባባ ከተማ የተፈጠረውን የቀይ ሽንኩርት፣ የጤፍና ዘይት እጥረት ለመቅረፍ እየተሰራነው

አዲስ አበባ፣ግንቦት 20፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አባባ ከተማ የተፈጠረውን የቀይ ሽንኩርት፣ የጤፍና የዘይት እጥረት ለመቅረፍ እየተሰራመሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ሃላፊው አቶ አብዱልፈታ የሱፍ ከፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ በአሁን ወቅት በመዲናዋ…