Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ 2 ቢሊየን ብር ለጥቃቅንና አነስተኛ የገንዘብ ተቋማት እንዲደርስ ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በልማት ባንክ በኩል 2 ቢሊየን ብር ለጥቃቅንና አነስተኛ የገንዘብ ተቋማት እንዲደርስ ማድረጉን ገለጸ። አሁን ላይ መንግስት ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ የንግድም ይሁን የማምረቻ ኢንዱስትሪው ችግር ውስጥ እንዳይወድቅ…

በአዲስ አበባ ከተማ አላግባብ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ከ6 ሺህ በላይ የንግድ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 19 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ19 ወረርሽኝን ተከትሎ የተጋነነ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ እና በህገ ወጥ ተግባር በተሳተፉ ከ6 ሺህ በላይ የንግድ ድርጅቶች ላይ ህጋዊ እና አስተዳደራዊ እርምጃ በመውሰድ በ115ቱ ላይ በፍርድ ቤት ክስ መመስረቱን የአዲስ አበባ ከተማ ንግድ ቢሮ…

በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ከ23 ሚሊየን ቶን በላይ የግራናይት ክምችት ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 17 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ሦስት ወረዳዎች ከ23 ሚሊየን ቶን በላይ የግራናይት ክምችት መገኘቱን የአማራ ክልል የማዕድን ሀብት ልማት ማስፋፊያ ኤጀንሲ አስታወቀ። የግራናይት ክምችቱ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሚገኙት ባሶ ሊበን፣ ጎዛምን እና…

ከ23 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 13፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፈው አንድ ሳምንት  ግምታዊ ዋጋቸው ከ23 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ የሚሆኑ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር  መዋላቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ከግንቦት 05 እስከ 11ቀን 2012 ዓ.ም የተያዙት የኮንሮባንድ…

አየር መንገዱ ለጭነት አገልግሎት በ22 የመንገደኛ አውሮፕላኖቹ ላይ የምህንድስና ማስተካከያ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኮቪድ-19 ያሳደረውን ጫና ለመቋቋም አዲስ ስትራቴጂ በመጠቀም ተጨማሪ 22 የመንገደኛ አውሮፕላኖችን የጭነት አገልግሎት እንዲሰጡ በውስጥ አቅም የምህንድስና ማስተካከያ በማድረግ ሥራ መጀመሩን አስታውቋል። አየር መንገዱ…

ከወጪ ንግድ ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 9 ወራት ከወጪ ንግድ ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትሩ በበጀት አመቱ ዘጠኝ ወራት 2 ነጥብ 68 ቢሊየን ዶላር ገቢ ለማግኘት አቅዶ 2 ቢሊየን 900 ሺህ ዶላር ማግኘቱን…

በድሬዳዋ በ150 ሚሊዮን ብር የተገነባው የጨው ማቀነባበሪያ ፋብሪካ አገልግሎት መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  በድሬዳዋ ኢንዱስትሪ መንደር በ150 ሚሊዮን ብር የተገነባው ሶዳ ኪንግ የጨው ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ተመርቆ ማምረት መጀመሩን የፋብሪካው አመራሮች ገለጹ። የፋብሪካው ዋና ሥራ አስፈጻሚና ባለድርሻ አቶ ሙሄዲን ፉክረዲን በምረቃው ሥነ ሥርዓት ላይ…

አየር መንገዱ ከቦይንግ ኩባንያ እስከ ሰኔ ወር መጨረሻ የካሳ ክፍያ እንደሚጠብቅ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ እስከ ሰኔ ወር መጨረሻ ድረስ የካሳ ክፍያ እንደሚጠብቅ አስታወቀ።   የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም፥ አየር መንገዱ በቦይንግ 737 ማክስ…

እናት ባንክ የብድር ወለድ ስረዛና የአገልግሎት ማሻሻያ አደረገ

አዲስ አበባ፣ግንቦት6፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እናት ባንክ ለተለያዩ የብድር ዘርፎች የብድር ወለድ ስረዛና የአገልግሎት ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ። ባንኩ በሰጠው መግለጫ ኮረና ቫይረስ  በወረርሽኝነት በአለምአቀፍ ደረጃ መሰራጨት ከጀመረበት ወቅት አንስቶ በአለም ማህበረሰብ ላይ ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊ…

በአዲስ አበባ ባለ ኮከብ ሆቴሎች በወር እስከ 35 ሚሊዮን ዶላር ገቢ እያጡ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ የኮከብ ደረጃ የተሰጣቸው ሆቴሎች በኮሮናቫይረስ ሳቢያ በወር በአማካይ እስከ 35 ሚሊዮን ዶላር እያጡ መሆኑን የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር አስታወቀ። ኮቪድ 19 የዓለም ወረርሸኝ በመሆን የተለያዩ አገራት የጤና ቀውስ ከመሆንም…