Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአምስት ቀናት ውስጥ ከ43 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። ከግንቦት 1 እስከ 5 የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ፣ ዶላር ፣ የህብረተሰቡን ሠላም የሚያናጉ ጥይቶችና…

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ የ1 ቢሊየን ብር የግብር እዳ ምህረት አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 5 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ21 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ግብር ከፋዮች የ1 ቢሊየን ብር የግብር እዳ ምህረት ማድረጉን አስታወቀ። ምህረቱ በልዩ ልዩ ምክንያቶች የግብር ግዴታቸውን ያልተወጡ ግብር ከፋዮችን ተጠቃሚ ያደርጋልም ነው የተባለው።…

ባለፉት አስር ወራት ውስጥ ከ198 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2012 በጀት ዓመት አስር ወራት ውስጥ 198 ቢሊየን ብር 477 ሚሊየን 959 ሺህ ብር ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። በ2012 የበጀት አመት ከ270 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ እየተሰራ እንደሚገኝ…

ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት አምስት ቀናት የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና በንግድ ማጭበርበር  ከ40 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ  ዕቃዎች በቁጥጥር ስር  መዋላቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። ከሚያዝያ 26 እስከ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ከተያዙት የገቢና ወጪ…

የአውሮፕላን ነዳጅን ጨምሮ ሌሎች የነዳጅ ምርቶች ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፕላን ነዳጅን ጨምሮ ሌሎች የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት  እንዲቀጥል  መወሰኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታውቋል። መንግስት የሀገሪቱ የማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲቀጥል ለማስቻል የአውሮፕላን…

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ታዳሽ ኃይል ልማት የ10 ሚሊዮን ዶላር ብድር  ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 1፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ)የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ ታዳሽ ኃይል ልማት የ10 ሚሊዮን ዶላር ብድር   መፍቀዱን አስታወቀ። በረጅም ጊዜ የሚከፈለው ይህ ብድር  በቱሉ ሞዮ አካባቢ ለሚገነባው የእንፋሎት ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የሚውል መሆኑም ነው የተገለጸው። ፕሮጀክቱ…

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች በኢንቨስትመንት ዘርፍ እየተሳተፉ ላሉ አርሶ አደሮችና አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች በኢንቨስትመንት ዘርፍ እየተሳተፉ ላሉ ግንባር ቀደም አርሶ አደሮችና አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት እውቅና ተሰጠ። የእውቅና ስነስርዓቱ በጅማ ከተማ የተዘጋጀ ሲሆን፥ ከጅማ፣ ቡኖ በደሌና ኢሉ አባቦራ ዞኖች በቡና፣…

ከ72 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 27፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ስድስት ቀናት ከ72 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኮንትሮባንድ ዕቃ በተለያዩ የጉምሩክ ኬላ ጣቢያዎች  በቁጥጥር ስር መዋሉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኮንትሮባንድ ዕቃዎቹ የተያዙባቸው ቦታዎች ጅግጅጋ፣ ድሬደዋ፣ ሀረር፣ ሞያሌ፣ አዳማ፣…

የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በምጣኔ-ሀብት ላይ የሚያስከትለውን አሉታዊ ጫና የሚቀንሱ የፖሊሲ ውሳኔዎች ተላልፏል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 22፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት የኮሮናቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ምጣኔ-ሃብት ላይ የሚያስከትለውን አሉታዊ ጫና ለመቀነስ ያስችላሉ ያላቸውን የተለያዩ የፖሊሲ ውሳኔዎች ማሳለፉን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ገለጹ። ውሳኔዎቹ ከውዝፍ…

የገቢዎች ሚኒስቴር በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ183 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 20፣2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከ183 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በዘጠኝ ወራት 190 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 183 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በመሰብሰብ የእቅዱን 96 በመቶ  ማሳካቱን…